Loading
Singer
አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x) የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x) ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x) አንደ ፡ ቃና ፡ ገሊላ ፡ ጌታ ፡ ከተጋበዘ ለሰርጉ ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን ፡ እንዲኖር ፡ ከታገዘ ኢየሱስ ፡ ያለበት ፡ ትዳር ፡ ሁሌ ፡ ይጣፍጣል ጨለማ ፡ ወደ ፡ ብርሃን ፡ ሁሌ ፡ ይለወጣል ፈጥኖ ፡ በታማኝ ፡ እጁ ፡ ባዶውን ፡ ይሞላል ጌታ ፡ ይኑርበት ፡ እንጂ ፡ ሁሉ ፡ ይባረካል አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x) የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x) ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x) መልካም ፡ ነው ፡ ያልውን ፡ ይኸው ፡ አሳይቶናል ለዚህ ፡ ላበቃቸው ፡ ክብር ፡ ይገባዋል ወግ ፡ ማድረጉ ፡ እዚህ ፡ መድረሱ ፡ መባረኩ ፡ መከናወኑ (፪x) አሃሃሃ ፡ አዎ (፫x) ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ነው አሃሃሃ ፡ አዎ (፫x) ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ነው አዝ፦ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ እያለን (፫x) የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይበለን (፫x) ቃና ፡ ዘገሊላ ፡ ሰርግ ፡ ላይ ፡ የተገኘው ኢየሱስ ፡ ጌታችን ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ብለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (ሆሆሆ) ፡ እንዘምራለን ፡ (አሃ) ደስ ፡ እያለን (፪x)