Loading
Singer
እውነተኛ ፡ ሰላሜ እውነተኛ ፡ ደስታ እውነተኛ ፡ ሄሄ እውነተኛ ፡ አሃ ፪x የቤቴ ፡ ራስ ፡ የቤቴ ፡ ሞገስ የልቤ ፡ ፈውስ ፡ የልቤ ፡ ንጉሥ ኢየሱስ ፮x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x ልብ ፡ ሲፈካ ፡ እንደ ፡ አበባ ፡ ባገኘው ፡ ነገር ፡ ***** ደግሞ ፡ በዚያው ፡ ልክ ፡ የሃዘን ፡ ድባብ ፡ *** ፡ ሲያረገው ፡ ተስፋ ፡ ሲቆርጥ ስንቱ ፡ ይታያል ፡ በሕይወት ፡ ለዚህ ፡ አጭር ፡ እድሜ ፡ ማን ፡ ችሎት ግን ፡ አዋቂ ፡ ያው ፡ ልቡ ፡ በአምላክ ፡ ሲሆን ፡ ነው ፡ መደሰቱ የማይናወጥ ፡ ሰላሜን ፡ ደስታዬን አግኝቼአለሁ ፡ በኢየሱስ ፡ ጌታዬ የምድር ፡ ስኬት ፡ ሚሰጠው ፡ ምንድነው ከኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ደስታ ፡ አለ ፡ ባይ ፡ ማነው ሰው ፡ በምን ፡ ይረካል ፡ ልቡ ዓለሙ ፡ አያልፍም ፡ ልኩ ጌታ ፡ ነው ፡ የሰላም ፡ ጥጉ ፪x ኢየሱስ ፡ ነው ፡ የደስታ ፡ ጥጉ ፪x የቤቴ ፡ ራስ ፡ የቤቴ ፡ ሞገስ የልቤ ፡ ፈውስ ፡ የልቤ ፡ ንጉሥ ኢየሱስ ፮x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ማነው ፪x ካንተ ፡ ሌላ ፡ ለእኔ ፡ ለምኔ ፪x