Loading
Singer
Updated 1d ago
ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል እጁ ፡ ያጠግባል ፣ እጁ ፡ ያጠግባል (፪x) የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል እጁ ፡ ያጠግባል ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እጁ ፡ ያጠግባል ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) በቃ ፡ በቃ ፡ ክረምት ፡ አለፈ በጋው ፡ መጣ ፡ የመከራው ፡ ዘመን ሁሉ ፡ ተረሳ ፡ የመከራው ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ ተረሳ ከዓለት ፡ ንቃቃቱ ፡ ወጥቻለሁ ፡ የኢየሱሴን ፡ ማዳን አወራለሁ ፡ የኢየሱሴን ፡ ማዳን ፡ አወራለሁ ከዓለት ፡ ንቃቃቱ ፡ ወጥቻለሁ ፡ ድምጼን ፡ ለጌታዬ አሰማለሁ ፡ ድምጼን ፡ ለጌታዬ ፡ አሰማለሁ የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል እጁ ፡ ያጠግባል ፣ እጁ ፡ ያጠግባል የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል እጁ ፡ ያጠግባል ፣ እጁ ፡ ያጠግባል ፡ የእኔ ፡ ጌታ እጁ ፡ ያጠግባል ፣ እጁ ፡ ያጠግባል ምድረ ፡ በዳውን ፡ ኤደን ፡ በረሃውንም ፡ ገነት አድርገኸዋል ፣ አድርገኸዋል ድስታና ፡ ተድላ ፡ ምሥጋናና ፡ ዝማሬ ለእኔስ ፡ ሰጥተሃል ፣ ለእኔ ፡ ሰጥተሃል (፪x) በጐ ፡ ስጦታ ፡ ፍፁም ፡ በረከት አንተ/ከላይ ፡ ነህና ፡ የብርሃናት ፡ አባት (፪x) አመልከዋለሁ ፡ አመልከዋለሁ (፫x) ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)