Loading
Singer
አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ይበልጣል (፬x) ጌታዬ ፡ ይበልጣል (፬x) የአህዛብ ፡ አማልክት ፡ ዓይን ፡ አላቸው ፡ አያዩም አፍ ፡ አላቸው ፡ አያወሩም ፡ ስዕሎች የእኔ ፡ ግን ፡ የሚሰማ ፡ የእኔ ፡ ግን ፡ የሚመልስ ተወራርጄበት ፡ አላፈርኩም ፡ በእሱ የእሳት ፡ ተገለጠ ፡ ይበልጣል ፡ ከእነሱ ኃያል ፡ ነው ፡ ንጉሡ የእነርሱማ ፡ ታየ ፡ አምላካችን ፡ ያሉት ይሰማል ፡ ያየናል ፡ እያሉ ፡ ሚያመልኩት የእኔ ፡ ግን (፪x) ፡ እግዚአብሔር ፡ ሲጠራ ፡ ከሰማይ ደርሶ ፡ ያስመሰክራል ፡ እንደሌለው ፡ መሳይ ይበልጣል (፫x) ፡ ከሁሉም አንድ ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚኖር ፡ እንደ ፡ ቃሉ አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ይበልጣል (፬x) ጌታዬ ፡ ይበልጣል (፬x) የአህዛብ ፡ አማልክት ፡ ዓይን ፡ አላቸው ፡ አያዩም አፍ ፡ አላቸው ፡ አያወሩም ፡ ስዕሎች የእኔ ፡ ግን ፡ የሚሰማ ፡ የእኔ ፡ ግን ፡ የሚመልስ ተወራርጄበት ፡ አላፈርኩም ፡ በእሱ የእሳት ፡ ተገለጠ ፡ ይበልጣል ፡ ከእነሱ ኃያል ፡ ነው ፡ ንጉሡ (ኃያል ፡ ነው ፡ ንጉሡ ይበልጣል ፡ ከእነርሱ) ህዝቡን ፡ ለመታደግ ፡ ከላይ ፡ ከተነሳ አለሁኝ ፡ እያለ ፡ ጠላትም ፡ ቢያጋሳ አምላኬ ፡ እሱ ፡ አይደነግጥም ፡ በሰራዊት ፡ ብዛት ብቻውን ፡ ይበቃል ፡ አይፈልግም ፡ ረዳት ከሰማይ ፡ ከአሪያም ፡ ድምጹን ፡ ያሰማና ህዝቡን ፡ ይታደጋል ፡ ጠላትን ፡ ያሸሽና አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ይበልጣል (፬x) ጌታዬ ፡ ይበልጣል (፬x) የአህዛብ ፡ አማልክት ፡ ዓይን ፡ አላቸው ፡ አያዩም አፍ ፡ አላቸው ፡ አያወሩም ፡ ስዕሎች የእኔ ፡ ግን ፡ የሚሰማ ፡ የእኔ ፡ ግን ፡ የሚመልስ ተወራርጄበት ፡ አላፈርኩም ፡ በእሱ የእሳት ፡ ተገለጠ ፡ ይበልጣል ፡ ከእነሱ ኃያል ፡ ነው ፡ ንጉሡ (ኃያል ፡ ነው ፡ ንጉሡ ይበልጣል ፡ ከእነርሱ) በእርሳቸው ፡ ምድር ፡ በዳጐን ፡ ማደሪያ በሚሰገድለት ፡ በእራሱ ፡ መሰዊያ ሰገደ ፡ ሰግዶ ፡ በግምባሩ ፡ መሪት ፡ ላይ ፡ ተደፍቶ እሱ ፡ እንደማይችል ፡ ለእነርሱ ፡ አመልክቶ መስክሯል (፫x) ፡ ጣኦቱ እጅ ፡ እግሮቹን ፡ ጥሎ ፡ ቀርቶ ፡ በደረቱ አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ይበልጣል (፬x) ጌታዬ ፡ ይበልጣል (፬x) የአህዛብ ፡ አማልክት ፡ ዓይን ፡ አላቸው ፡ አያዩም አፍ ፡ አላቸው ፡ አያወሩም ፡ ስዕሎች የእኔ ፡ ግን ፡ የሚሰማ ፡ የእኔ ፡ ግን ፡ የሚመልስ ተወራርጄበት ፡ አላፈርኩም ፡ በእሱ የእሳት ፡ ተገለጠ ፡ ይበልጣል ፡ ከእነሱ ኃያል ፡ ነው ፡ ንጉሡ