Loading
Singer
አዝ፦ የአዲስ ፡ ኪዳን ፡ በግ ፡ ቅዱስ ፡ ካህን የጽድቅ ፡ ንጉሥ ፡ የዓለም ፡ መድህን የእውነተኛይቱ ፡ ድንኳን ፡ አገልጋይ ቅዱስ ፡ ካህን ፡ አለን ፡ በላይ ፡ በሰማይ (፪x) ከብዶ ፡ የነበረው ፡ የህግ ፡ ጭነት ፍጥረትን ፡ ሲያስጨንቅ ፡ ስለ ፡ ኀጢአት የህዝብን ፡ ኀጢአት ፡ አንዴ ፡ ለማስጠረግ ኢየሱስ ፡ ጣቱን ፡ ሰጠ ፡ ለመስቀል ፡ ስቅላት አዝ፦ የአዲስ ፡ ኪዳን ፡ በግ ፡ ቅዱስ ፡ ካህን የጽድቅ ፡ ንጉሥ ፡ የዓለም ፡ መድህን የእውነተኛይቱ ፡ ድንኳን ፡ አገልጋይ ቅዱስ ፡ ካህን ፡ አለን ፡ በላይ ፡ በሰማይ (፪x) የሃጥያት ፡ መጋረጃ ፡ እኛን ፡ የለየንን ኢየሱስ ፡ ተረተረው ፡ መስዋዕት ፡ ሆኖልን ቅድስተ ፡ ቅዱሳን ፡ የተስፋው ፡ ሃገር በእርሱ ፡ ልንገባ ፡ ቻልን ፡ ወደ ፡ ሕይወት ፡ በር የኮርማ ፡ ደም ፡ መሥዋዕት ፡ ለእኛ ፡ አያስፈልገንም አንዴ ፡ ተረጭተናል ፡ በክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ ደም ቅዱስ ፡ የአዲስ ፡ ኪዳን ፡ መካከለኛ ነፍሱን ፡ ወዶ ፡ ሰጠ ፡ ለሞት ፡ ለእኛ አዝ፦ የአዲስ ፡ ኪዳን ፡ በግ ፡ ቅዱስ ፡ ካህን የጽድቅ ፡ ንጉሥ ፡ የዓለም ፡ መድህን የእውነተኛይቱ ፡ ድንኳን ፡ አገልጋይ ቅዱስ ፡ ካህን ፡ አለን ፡ በላይ ፡ በሰማይ (፪x)