Loading
Singer
ገናናነት ያንተ ብቻ ነው ትልቅነት ያንተ ብቻ ነው ፈጣሪነት ያንተ ብቻ ነው አምላክነት ያንተ ብቻ ነው አቻ የለህ ወደር የለህ ብቻኛ ነህ/4 እግዚአብሔር አንተ እጅግ ትልቅ ነህ ከፈጠርከው ፍጡር ማንስ ለመደህ ከፍጥረት ጅማሬ እስካሁን ድረስ ያውቀህም የለም የሸመደደህ አምላክነትህን አመልከዋለሁ ፈጣሪነትህን አመልከዋለሁ ገናናነትህን አመልከዋለሁ ትልቅነትህን አመልከዋለሁ አመልከዋለሁ/8 አንተ ብቻ እግዚአብሔር ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ኗሪ አንተ ብቻ እግዚአብሔር ከጥንት ሳትጎል የነገ ፍፃሜ መሪ/2 አንተ ነህ ዘላለማዊ ብቸኛ የሁሉ ፈጣሪ/4 ገናናነት ያንተ ብቻ ነው ትልቅነት ያንተ ብቻ ነው ፈጣሪነት ያንተ ብቻ ነው አምላክነት ያንተ ብቻ ነው አቻ የለህ ወደር የለህ ብቻኛ ነህ/8