Loading
Singer
ኢየሱስ ፡ ታየብኝ ፡ ገኖብኝ በኔ ፡ ላይ ፡ ፍጥረት ፡ እስኪያይ በኔ ፡ ላይ ፡ ዓለም ፡ እስኪያይ (፪x) የማምለጫ ፡ አለቴ ፡ ነህ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ ቀን ፡ ሲከፋ ፡ ያመለጥኩብህ ማትሰበር ፡ ነህ ፡ ምርኩዜ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ ማን ፡ ሊነካኝ ፡ እኔ ፡ አንተን ፡ የዤ የተደረገልኝ ፡ ውለታ ፡ ተቆጥሮ ፡ አያልቅም ፡ በጌታ ዕድሜ ፡ ልኬን ፡ ሙሉ ፡ ብዘምር ይህም ፡ ያንስበታል ፡ ለእግዚአብሔር ይህም ፡ ያንስበታል ፡ ለእግዚአብሔር (፪x) የማምለጫ ፡ አለቴ ፡ ነህ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ ቀን ፡ ሲከፋ ፡ ያመለጥኩብህ ማትሰበር ፡ ነህ ፡ ምርኩዜ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ ማን ፡ ሊነካኝ ፡ እኔ ፡ አንተን ፡ የዤ አንተን ፡ ብዬ ፡ ድምጼን ፡ ሳሰማ በጻድቃን ፡ ጉባኤ ፡ ተሰማ ሰላም ፡ እመኛለሁ ፡ ለአገሬ ኢየሱስ ፡ ይከብራል ፡ በምድሬ ኢየሱስ ፡ ይከብራል ፡ በምድሬ ኢየሱስ ፡ ይከብራል ፡ በአገሬ ኢየሱስ ፡ ታየብኝ ፡ ገኖብኝ በኔ ፡ ላይ ፡ ፍጥረት ፡ እስኪያይ በኔ ፡ ላይ ፡ ዓለም ፡ እስኪያይ (፪x) ሰውነቴ ፡ ድኖ ፡ ቀረ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ ባንተ ፡ ጉያ ፡ ሰላም ፡ አደረ በክፉ ፡ ቀን ፡ መሸሸጊያ ፡ አሃሃ ፡ ላይ ፡ ላይ ፡ ላይ ማንም ፡ የለም ፡ ከኢየሱስ ፡ ወዲያ ይህም ፡ ያንስበታል ፡ ለእግዚአብሔር (፪x) ኢየሱስ ፡ ይከብራል ፡ በምድሬ ኢየሱስ ፡ ይከብራል ፡ በአገሬ