Legeta 316
Public archive
Singer
ተራራው ግዝፈቱን ሲነግረኝ ሸለቆው ጥልቀቱን ሲያሳየኝ ሰማይ ምድሩ ስፋቱን ሲያወራኝ መደነቅን ሲጨምርብኝ ይሄንን ሁሉ አይቼ ይሄንን ሁሉ ሰምቼ/2 ስረዳ እንደማልጨርሰው ጀመርኩኝ ሰሪውን ላስበው/2 የእርሱን ሃይልና ግርማ ሞገሱን ውበቱን አየሁና ከስራው ሰሪው እጅጉን ነው ውበቱ እጅግ ያማረ ነው ያምራል ያምራል የሱ ወበት ያምራል ያምራል ያምራል የሱ ግርማ ያምራል/3