Loading
ልምላሚየ፡ ቃልህ፡ ነው መከናወኔ፡ ሕግህ፡ ነው የልቤ፡ ደስታ፡ ድምጽህ፡ ነው፡ ጌታየ (2) ጌታየ (4) በድህነቴ፡ ብልጥግናየ ስርዓትህ፡ ነው፡ ? ተድላየ ደመናየ፡ ነው፡ የእሳት፡ ኣምዴ ቅዱሱ፡ ቃልህ፡ መሪ፡ እስከ፡ ርስቴ ልምላሚየ፡ ቃልህ፡ ነው መከናወኔ፡ ሕግህ፡ ነው የልቤ፡ ደስታ፡ ድምጽህ፡ ነው፡ ጌታየ (2) ጌታየ (4) ኣቤቱ፡ ቃልህ፡ በልቤ፡ በራ የሂወት፡ መንገዴ፡ በፊትህ፡ ቀና ለምለም፡ ስፍራየ፡ የእረፍት፡ ወሀ ሆኖኛል፡ ሕግህ፡ በምድረበዳ ልምላሚየ፡ ቃልህ፡ ነው መከናወኔ፡ ሕግህ፡ ነው የልቤ፡ ደስታ፡ ድምጽህ፡ ነው፡ ጌታየ (2) ጌታየ (4) የኣንተ፡ ቃል፡ መንገድ፡ ያወጣል ትእዛዝህ፡ በሂወት፡ ያኖራል ድንቅ፡ ምክርህ፡ ዕድሜን፡ ያረዝማል ቅዱስ፡ ቃልህ፡ ያለመልማል (2) ልምላሚየ፡ ቃልህ፡ ነው መከናወኔ፡ ሕግህ፡ ነው የልቤ፡ ደስታ፡ ድምጽህ፡ ነው፡ ጌታየ (2) ጌታየ (4)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.