Loading
Singer
አዝ፦ ያ ፡ ተከራታቹ ፡ ኮብላይ ፡ ወገናችን መቷል ፡ እንደገና ፡ እሰይ ፡ ደስ ፡ ይበለን ያ ፡ ተከራታቹ ፡ ኮብላይ ፡ ወገናችን መቷል ፡ እንደገና ፡ እሰይ ፡ ደስ ፡ ይበለን (፪x) በመዳኑ ፡ ምክንያት ፡ መላዕክት ፡ ፈንጥዘው በአገልግሎቱም ፡ ብዙ ፡ ሰዎች ፡ ረክተው ታንጸው ፡ በቃሉ ፡ እንቅፋት ፡ እግኝቶት ወድቆ ፡ የነበረው ፡ አዳኙንም ፡ ከድቶ አዝ፦ ያ ፡ ተከራታቹ ፡ ኮብላይ ፡ ወገናችን መቷል ፡ እንደገና ፡ እሰይ ፡ ደስ ፡ ይበለን ያ ፡ ተከራታቹ ፡ ኮብላይ ፡ ወገናችን መቷል ፡ እንደገና ፡ እሰይ ፡ ደስ ፡ ይበለን (፪x) መርዶውን ፡ እየሰሙ ፡ ሰዎች ፡ አልቅሰውለት ጌታም ፡ እንዲያስነሳው ፡ ከልብ ፡ ጸልየውለት በመራራ ፡ ጩሐት ፡ ለአምላኩ ፡ ነግረውለት መልሶ ፡ እምጥቶታል ፡ እግዚአብሔር ፡ አዝኖለት አዝ፦ ያ ፡ ተከራታቹ ፡ ኮብላይ ፡ ወገናችን መቷል ፡ እንደገና ፡ እሰይ ፡ ደስ ፡ ይበለን ያ ፡ ተከራታቹ ፡ ኮብላይ ፡ ወገናችን መቷል ፡ እንደገና ፡ እሰይ ፡ ደስ ፡ ይበለን (፪x) የውድቀቱን ፡ ምክንያት ፡ ነግሮ ፡ አስጠንቅቆታል ወንድሞቹ ፡ ቀድሞ ፡ ጌታ ፡ አልቅሶለታል ተግሳጽ ፡ እየናቀ ፡ ክወጥመድ ፡ ቢገባም ጌታ ፡ ቸር ፡ ነውና ፡ አልጨከነበትም አዝ፦ ያ ፡ ተከራታቹ ፡ ኮብላይ ፡ ወገናችን መቷል ፡ እንደገና ፡ እሰይ ፡ ደስ ፡ ይበለን ያ ፡ ተከራታቹ ፡ ኮብላይ ፡ ወገናችን መቷል ፡ እንደገና ፡ እሰይ ፡ ደስ ፡ ይበለን (፪x) ያን ፡ ጨካኝ ፡ አንበሳን ፡ በግልጽ ፡ አሳፍሮ በብረቱ ፡ በትር ፡ መንጋጋውን ፡ ሰብሮ ዳግም ፡ አምጥቶታል ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ሙሾው ፡ ተለውጧል ፡ እሰይ ፡ ደስ ፡ ይበለን አዝ፦ ያ ፡ ተከራታቹ ፡ ኮብላይ ፡ ወገናችን መቷል ፡ እንደገና ፡ እሰይ ፡ ደስ ፡ ይበለን ያ ፡ ተከራታቹ ፡ ኮብላይ ፡ ወገናችን መቷል ፡ እንደገና ፡ እሰይ ፡ ደስ ፡ ይበለን (፪x)