Loading
Singer
ዝቅ ብሎ መጣ አነሰ ስለኛ ክፋት እንዳረገ ወንበዴ ፍርደኛ የሰው ልጅ እርቃኑን በመስቀል ላይ ታየ በዚያ በጎልጎታ በቀራንዮ ቆየ እ ያ መሲሕ ዝቅ አለ እህ ያ ንጉስ ዝቅ አለ እ ከአብረሃም በፊት የነበረው እርሱ ሰው ሆነ እህ የአለም ፈጣሪ ሰው ሆነ እ ተዋረደ ሆነ የተጠላ እህ ተገረፈ መከራውን በላ እግዚአብሔር ወልድ ሰው ሆነ እህ የአለም ፈጣሪ ሰው ሆነ እንዲያ ሲያናንቁት አንዳች አልመለሰ ሲዘባብቱበት ሲሰድቡት ታገሰ እጁ ባበጃጀው እጅ ላይ ወደቀ የህመም ሰው ሆነ በደዌ ደቀቀ እ ያ መሲሕ ዝቅ አለ እህ ያ ንጉስ ዝቅ አለ እ ከአብረሃም በፊት የነበረው እርሱ ሰው ሆነ እህ የአለም ፈጣሪ ሰው ሆነ እ ተዋረደ ሆነ የተጠላ እህ ተገረፈ መከራውን በላ እግዚአብሔር ወልድ ሰው ሆነ እህ የአለም ፈጣሪ ሰው ሆነ ተንኮል የሌለበት ፃድቅ ሆኖ ሳለ ደዌአችንን ወስዶ ስለኛ ቆሰለ የሁላችን በደል በእርሱ ላይ ሆነ ነፍሱን አሳልፎ ለሞት አቀረበ የድል ንጉስ/4 እንደሞተ አልቀረም ተነስቷል እየሱስ የድል ንጉስ/4 እንደሞተ አልቀረም ተነስቷል እየሱስ መቃብሩ ባዶ ነው የኛ ጌታ ህያው ነው መቃብሩ ባዶ ነው በዚያ የለም ህያው ነው ህያው ነው/4