Loading
Singer
አዝ፦ እንደማያልፍ ፡ የለም ፡ ያሁሉ ፡ አለፈና የሰቆቃው ፡ ዘመን ፡ በደስታ ፡ ተተካ ፡ አሜን አንገቴን ፡ ደፍቼ ፡ የሰው ፡ ፊት ፡ ፈርቼ ያለፍኩበት ፡ ዘመን ፡ ዘለፋ ፡ ጠግቤ ፡ አቤት በቃ ፡ ሲለኝ ፡ ጌታ ፡ ወደ ፡ ገደል ፡ ገባ የጐበጠ ፡ አንገቴ ፡ ለምሥጋና ፡ ቀና ፡ አሜን (፪x) ምሥጋናዬ ፡ ይህ ፡ ነው ፡ ምሥጋናዬ አሰዋለሁ ፡ ዛሬ ፡ በኮረብታ ፡ ቆሜ ነጻ ፡ ወጥቼ ፡ ነጻ ፡ ሰው ፡ መሆን ፡ ችያለሁ በክርስቶስ ፡ ዛሬ ፡ ትልቅ ፡ ተብያለሁ የናቁኝም ፡ ያኔ ፡ አንቅረው ፡ የተፉኝ ጐንበስ ፡ አሉ ፡ ጐንበስ ፡ ጌታ ፡ አክብሮኝ ፡ ሲያዩኝ አዝ፦ እንደማያልፍ ፡ የለም ፡ ያሁሉ ፡ አለፈና የሰቆቃው ፡ ዘመን ፡ በደስታ ፡ ተተካ ፡ አሜን አንገቴን ፡ ደፍቼ ፡ የሰው ፡ ፊት ፡ ፈርቼ ያለፍኩበት ፡ ዘመን ፡ ዘለፋ ፡ ጠግቤ ፡ አቤት በቃ ፡ ሲለኝ ፡ ጌታ ፡ ወደ ፡ ገደል ፡ ገባ የጐበጠ ፡ አንገቴ ፡ ለምሥጋና ፡ ቀና ፡ አሜን አሁን ፡ ይኸው ፡ እንዲህ ፡ እንዲህ ፡ አምሮብኛል አፌም ፡ በዝማሬ ፡ በዘይት ፡ ታብሷል ማንም ፡ አልጠበቀኝ ፡ እኔን ፡ ለቁም ፡ ነገር ጌታ ፡ ሲያረገው ፡ ግን ፡ ማነው ፡ የሚናገር ምስኪኖች ፡ ሆይ ፡ በርቱ ፡ ጌታ ፡ አይጥላችሁም/ሰውን ፡ አይጥልም ምስክር ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ በዓይኔ ፡ ስላየሁኝ (፪x) አዝ፦ እንደማያልፍ ፡ የለም ፡ ያሁሉ ፡ አለፈና የሰቆቃው ፡ ዘመን ፡ በደስታ ፡ ተተካ ፡ አሜን አንገቴን ፡ ደፍቼ ፡ የሰው ፡ ፊት ፡ ፈርቼ ያለፍኩበት ፡ ዘመን ፡ ዘለፋ ፡ ጠግቤ ፡ አቤት በቃ ፡ ሲለኝ ፡ ጌታ ፡ ወደ ፡ ገደል ፡ ገባ የጐበጠ ፡ አንገቴ ፡ ለምሥጋና ፡ ቀና ፡ አሜን ያኔ ፡ ያሰብኩት ፡ ሁሉ ፡ ወደ ፡ ገደል ፡ ገብቷል አሁን ፡ በሕይወቴ ፡ ዛሬ ፡ አካሌ ፡ ቆሟል ወገኖችም ፡ በቃ ፡ ብለው ፡ ነበር ፡ በቃ በሃያሉ ፡ ኢየሱስ ፡ ከመቃብር ፡ ወጣሁ እግሬም ፡ እንደዋላ ፡ አግሮች ፡ በርትተዋል አፌም ፡ በዝማሬ ፡ በዘይት ፡ ታብሷል አዝ፦ እንደማያልፍ ፡ የለም ፡ ያሁሉ ፡ አለፈና የሰቆቃው ፡ ዘመን ፡ በደስታ ፡ ተተካ ፡ አሜን አንገቴን ፡ ደፍቼ ፡ የሰው ፡ ፊት ፡ ፈርቼ ያለፍኩበት ፡ ዘመን ፡ ዘለፋ ፡ ጠግቤ ፡ አቤት በቃ ፡ ሲለኝ ፡ ጌታ ፡ ወደ ፡ ገደል ፡ ገባ የጐበጠ ፡ አንገቴ ፡ ለምሥጋና ፡ ቀና ፡ አሜን (፪x)