Loading
Singer
በጠላቴ ፡ መንደር ፡ በድል ፡ ላራመደኝ ፡ ኦሆ ፡ ላራመደኝ (፪x) እኔስ ፡ የዚህ ፡ ጌታ ፡ ውለታው ፡ አለብኝ ፡ ኦሆ ፡ አለብኝ (፪x) በክብር ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ ክብርን ፡ ላለበሰኝ ፡ ኦሆ ፡ ላስታጠቀኝ (፪x) ምነው ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ እኔስ ፡ በሆንኩለት ፡ ኦሆ ፡ በሆንኩለት (፬x) ዘመኑ ፡ የድል ፡ ነው ፡ የመከናዎን ከአምላኬ ፡ የሰማሁት ፡ በመንፈስ ፡ ያወኩት ፡ የተረዳሁት ዘመኑ ፡ የድል ፡ ነው ፡ የመከናዎን ዘመኑ ፡ የድል ፡ ነው ፡ የመከናዎን (፪x) በጠራራ ፡ ጸሐይ ፡ ደመናም ፡ ሳይታይ ፡ ኦሆ ፡ ደመናም ፡ ሳይታይ (፪x) ምንጭን ፡ አፈለቀ ፡ ጌታ ፡ ከዓለቱ ፡ ላይ ፡ ኦሆ ፡ ጌታ ፡ ከዓለቱ ፡ ላይ (፪x) እኔ ፡ ምስክር ፡ ነኝ ፡ ከዓለቱ ፡ ጠጥቼ ፡ ኦሆ ፡ ከዓለቱ ፡ ጠጥቼ (፪x) ዘመኑ ፡ የድል ፡ ነው ፡ እላለሁኝ ፡ ዛሬ ፡ ኦሆ ፡ እላለሁኝ ፡ ዛሬ (፬x) ተረጋጋሁ ፡ መንፈሱ ፡ ሲነካኝ ፡ ተረጋጋሁ ተረጋጋሁ ፡ ቅባቱ ፡ ሲነካኝ ፡ ተረጋጋሁ አመለጥኩኝ ፡ ወዳጄን ፡ ሰምቼው ፡ አመለጥኩኝ አመለጥኩኝ ፡ ጌታዬን ፡ ሰምቼው ፡ አመለጥኩኝ (፪x)