Loading
Singer
ወረት ፡ አያውቀው ፡ ጌታዬ ዘላለም ፡ ሚስጥረኛዬ የልቤን ፡ አጫውተዋለሁ ገበናዬን ፡ አሳየዋለው(x፪) ለሰው ፡ ብመስል ፡ የደላኝ ውስጤ ፡ ግን ፡ እሳት ፡ ንዳድ ፡ ነዉ አፌን ፡ አልከፍትም ፡ ለማንም ጌታ ፡ ያውቀዋል ፡ ትርፌን ፡ ጉድለቴንም(x፪) ወረት ፡ አያውቀው ፡ ጌታዬ ዘላለም ፡ ሚስጥረኛዬ የልቤን ፡ አጫውተዋለሁ ገበናዬን ፡ አሳየዋለው(x፪) ዝክዝክ ፡ አድርጌ ፡ ሚስጥሬን አስጸያፊውን ፡ ስራዬን እነግረዋለሁ ፡ ታማኝ ፡ ነው ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጊዜ ፡ የማይለውጠው(x፪) ወረት ፡ አያውቀው ፡ ጌታዬ ዘላለም ፡ ሚስጥረኛዬ የልቤን ፡ አጫውተዋለሁ ገበናዬን ፡ አሳየዋለው(x፪) ሳዝን ፡ ስተክዝ ፡ በኑሮ አሰማዋለው ፡ እሮሮ ብቸኝነቴ ፡ ሲያርደኝ በእየሱስ ፡ መጽናናት ፡ አለኝ(x፪) ወረት ፡ አያውቀው ፡ ጌታዬ ዘላለም ፡ ሚስጥረኛዬ የልቤን ፡ አጫውተዋለሁ ገበናዬን ፡ አሳየዋለው(x፪) አላምናቸው ፡ ወላጆቼን ጓደኛዎች ፡ ዘመዶቼን ያጋልጡኛል ፡ ጠብቀው አይችሉትም ፡ ጉዴን ፡ ተሸክመው(x፪) ወረት ፡ አያውቀው ፡ ጌታዬ ዘላለም ፡ ሚስጥረኛዬ የልቤን ፡ አጫውተዋለሁ ገበናዬን ፡ አሳየዋለው(x፪) ወረት ፡ አያውቀው ፡ ጌታዬ ዘላለም ፡ ሚስጥረኛዬ የልቤን ፡ አጫውተዋለሁ ገበናዬን ፡ አሳየዋለው(x፫)