Loading
Singer
አዝ፦ ወንድሜ ፡ ንቃ ፡ አትተኛ (፪x) ጌታ ፡ ሊመጣ ፡ ቀርቧል ፡ ስዓቱ ፡ የመገለጡ (፪x) ጌታ ፡ እንደ ፡ ሌባ ፡ ይመጣልና ቀን ፡ . (1) . ፡ አታውቅምና ስለዚህ ፡ ንቃ ፡ መብራትህ ፡ ይብራ በፍጻሜው ፡ ቀን ፡ እንዳትፈራ አዝ፦ ወንድሜ ፡ ንቃ ፡ አትተኛ (፪x) ጌታ ፡ ሊመጣ ፡ ቀርቧል ፡ ስዓቱ ፡ የመገለጡ (፪x) ስሙን ፡ በመፍራት ፡ ለሚኖሩት የጽቅድ ፡ ጸሃይ ፡ ይወጣል ፡ በእውነት እምላክህን ፡ ፍራ ፡ ጠብቀው ፡ ተግተህ በክብር ፡ ሲገለጥ ፡ እንዳያፍርብህ አዝ፦ ወንድሜ ፡ ንቃ ፡ አትተኛ (፪x) ጌታ ፡ ሊመጣ ፡ ቀርቧል ፡ ስዓቱ ፡ የመገለጡ (፪x) ከማያምኑ ፡ ጋር ፡ ህብረት ፡ አይኑርህ በማይመችህ ፡ መንገድ ፡ አትሂድ ይልቅ ፡ ዘመኑን ፡ መርምር ፡ አጥብቀህ በከንቱ ፡ አንዳያልፍ ፡ ጐልማሳነትህ አዝ፦ ወንድሜ ፡ ንቃ ፡ አትተኛ (፪x) ጌታ ፡ ሊመጣ ፡ ቀርቧል ፡ ሰዓቱ ፡ የመገለጡ (፪x) እርሱን ፡ ከሚሉ ፡ ጋር ፡ ደስ ፡ ይበልህ ከሰው ፡ ሁሉ ፡ ጋር ፡ ሰላም ፡ ይኑርህ እጅጉን ፡ ንቃ ፡ ጊዜው ፡ ተቃርቧል አሜን ፡ ይሆናል ፡ በርግጥ ፡ ይመጣል አዝ፦ ወንድሜ ፡ ንቃ ፡ አትተኛ (፪x) ጌታ ፡ ሊመጣ ፡ ቀርቧል ፡ ስዓቱ ፡ የመገለጡ (፪x) ጌታ ፡ ሊመጣ ፡ ቀርቧል ፡ ስዓቱ ፡ የመገለጡ ኢየሱስ ፡ ሊመጣ ፡ ቀርቧል ፡ ስዓቱ ፡ የመገለጡ