Loading
Singer
ጣል ፡ አደረኩት ፡ ሁሉን ፡ በአንተ ፡ ላይ ሁሉ ፡ የሚያምረው ፡ በአንተ ፡ ሆኖ ፡ ሳይ (፪x) ጭንቀቴን ፡ ወዴያ ፡ ጥያለሁ ፡ ተጨንቄ ፡ ምን ፡ እጨምራለሁ ሀሳቤን ፡ ወዲያ ፡ ጥያለሁ ፡ አስቤ ፡ ምን ፡ እጨምራለሁ (፪x) ሰው ፡ በልቡ ፡ ብዙ ፡ ሀሳብ ፡ አለው የሚሆነው ፡ ግን ፡ አንተ ፡ ያልከው ፡ ነው ሰው ፡ በልቡ ፡ ብዙ ፡ ሀሳብ ፡ አለው የሚፀናው ፡ ግን ፡ አንተ ፡ ያልከው ፡ ነው ነገን ፡ ስለማላውቀው ፡ ለምን ፡ እጨነቃለሁ ሲመሽ ፡ ሲነጋ ፡ እያየሁ ፡ አንተን ፡ አከብርሃለሁ ነገን ፡ ስለማላውቀው ፡ ለምን ፡ እጨነቃለሁ መሽቶ ፡ ሲነጋልኝ ፡ ማመስገን ፡ ነው ፡ ያለብኝ ሰው ፡ በልቡ ፡ ብዙ ፡ ሃሳብ ፡ አለው የሚሆነው ፡ ግን ፡ አንተ ፡ ያልከው ፡ ነው ሰው ፡ በልቡ ፡ ብዙ ፡ ሃሳብ ፡ አለው የሚፀናው ፡ ግን ፡ አንተ ፡ ያልከው ፡ ነው ነገን ፡ ስለማላውቀው ፡ ለምን ፡ እጨነቃለሁ ሲመሽ ፡ ሲነጋ ፡ እያየሁ ፡ አንተን ፡ አከብርሃለሁ ነገን ፡ ስለማላውቀው ፡ ለምን ፡ እጨነቃለሁ መሽቶ ፡ ሲነጋልኝ ፡ ማመስገን ፡ ነው ፡ ያለብኝ በሬን ፡ እኔ ፡ ጠብቄው ፡ ከምን ፡ አመልጣለሁ የአንተ ፡ ጥበቃ ፡ ነው ፡ ከክፉ ፡ የሚያስጥለው (፪x) ውሎዬ ፡ በምህረትህ ፡ ነው አዳሬ ፡ በቸርነትህ ፡ ነው (፪x) እኔ ፡ የኔ ፡ የምለው ፡ እስኪ ፡ ምን ፡ አለ ፡ አለኝ ዛሬም ፡ ነገም ፡ አንተ ፡ አስተማማኝ (፪x) ውሎዬ ፡ በምህረትህ ፡ ነው ፡ አሃሃ አዳሬ ፡ በቸርነትህ ፡ ነው ፡ ኦሆሆ (፬x)