Loading
Singer
ላመስግንህ ፡ እንጂ ፡ (ደግሜ ፡ ደግሜ) (፪x) በጣፈጠ ፡ ቃና ፡ እስከሚችል ፡ አቅሜ ፡ እንደሚችል ፡ አቅሜ ለዘለዓለሙ ፡ ዕድል ፡ ፈንታዬ ፡ ነው (አረ ፡ እንደኔ ፡ የታደለ ፡ ማንነው) (፪x) ውለታው ( (፪x) አሜን ፡ (አለብኝና) (፪x) ድምጹ ፡ በጣፈጠ ፡ በበገና እዘምራለሁኝ ፡ (ገና ፡ ፡ ፡ ፡ ማዳንህ ፡ ተገልጦ ፡ እኔንም ፡ አገኘኝ ከቅዱሳን ፡ ጋራ ፡ አመስግን ፡ አሰኘኝ ፡ መዘመር ፡ አሰኘኝ አደገድጋለሁ ፡ ለብሸ ፡ ምሥጋና (ክብሬን ፡ እጥላለሁ ፡ ክብሬ ፡ አንተ ፡ ነህና) (፪x) አዝ ውለታው አሁንስ ፡ ረካሁ ፡ ሰማይ ፡ ተከፍቶልኝ ፡ ደጅህ ፡ ተከፍቶልኝ የምሥጋናዬ ፡ ጭስ ፡ ወደ ፡ ላይ ፡ አርጐ ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ደርሶልኝ ለእኔስ ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምንም ፡ ደስታ ፡ የለም ለበጉ ፡ መዘመር ፡ እስከዘለዓለም ፡ ለኢየሱስ ፡ መዘመር ፡ እስከዘለዓለም አዝ ውለታው የጌታ ፡ ውለታው ፡ (ሰው ፡ ያደረጋችሁ) (፪x) ከአውሬው ፡ አፍ ፡ ነጥቆ ፡(ከሞት ፡ ያዳናችሁ) (፪x) ከእኔ ፡ ጋር ፡ ሁኑና ፡ እንሰዋ ፡ ምሥጋና ከጥንት ፡ አስከዛሬ ፡ ኢየሱስ ፡ ገናና ነገም ፡ ለዘለዓለም ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ገናና አዝ ውለታው ኦ ፡ ገና ፡ ገና