Loading
Singer
ሰላምህ ፡ በውስጤ ፡ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ይፈሳል ከአንተ ፡ የተነሳ ፡ ሁሉ ፡ ሆኖልኛል እኔም ፡ ምሥጋናዬን ፡ በፊትህ ፡ ልሰዋ ባይስተካከልም ፡ ከውለታህ ፡ ጋራ ሰላምህ ፡ በውስጤ ፡ እንደ ፡ ወንዝ ፡ ይፈሳል ከአንተ ፡ የተነሳ ፡ ሁሉ ፡ ሆኖልኛል እኔም ፡ ምሥጋናዬን ፡ በፊትህ ፡ ልሰዋ ባይስተካከልም ፡ ከውለታህ ፡ ጋራ (፪x) አዝ፦ ውዱ ፡ ባለውለታዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታዬ (፪x) ክብርን ፡ ለአንተ ፡ እሰጣለሁ ፡ ማዳንህን ፡ አወራለሁ) ( (፬x) እንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ እኔም ፡ የአንተ ፡ ልጅ ፡ ነኝ የሚያስደነግጠኝ ፡ ምንድነው ፡ ሚያሰጋኝ ክንድህን ፡ ታምኘው ፡ በሰላም ፡ እኖራለሁ ሁልጊዜ ፡ በዜማ ፡ ደስ ፡ አስኝሃለሁ (፪x) አዝ፦ ውዱ ፡ ባለውለታዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታዬ (፪x) ክብርን ፡ ለአንተ ፡ እሰጣለሁ ፡ ማዳንህን ፡ አወራለሁ) ( (፬x)