Loading
አዝ፦ ውዴ ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ እኔም ፡ የእርሱ ፡ ነኝ (፪x) ከሌላው ፡ ወዳጄ ፡ ይልቅ ፡ እጅግ ፡ የሚበልጥብኝ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ በእርሱ ፡ አትምጡብኝ ፡ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ እኔ ፡ ወደዋለሁ ፡ ምኞቱን ፡ አውቃለሁ አላማው ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው (፪x) አልተሳሳትኩም ፡ እኔ ፡ በምርጫዬ ከሞት ፡ ሕይወት ፡ ይሻላል ፡ ብዬ ነፍሴን ፡ ሊታደግ ፡ በሩን ፡ ላንኳኳው ከፈትኩለት ፡ ልቤን ፡ ኢየሱሴን ፡ ላስገባው እርሱም ፡ አሜን ፡ ሕይወቴን ፡ ወረሰው አዝ፦ ውዴ ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ እኔም ፡ የእርሱ ፡ ነኝ (፪x) ከሌላው ፡ ወዳጄ ፡ ይልቅ ፡ እጅግ ፡ የሚበልጥብኝ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ በእርሱ ፡ አትምጡብኝ ፡ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ እኔ ፡ ወደዋለሁ ፡ ምኞቱን ፡ አውቃለሁ አላማው ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው (፪x) ሞልቶልኝ ፡ ከማጣ ፡ ኢየሱሴን አልፈልግም ፡ መርጣለሁ ፡ ሞቴን ፍቅሩን ፡ ቀምሼ ፡ ወዴት ፡ ሄዳለሁ ልለየው ፡ አልችልም ፡ እጅግ ፡ ወደዋለሁ ከእርሱ ፡ የተነሳ ፡ ከሞት ፡ ድኛለሁ አዝ፦ ውዴ ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ እኔም ፡ የእርሱ ፡ ነኝ (፪x) ከሌላው ፡ ወዳጄ ፡ ይልቅ ፡ እጅግ ፡ የሚበልጥብኝ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ በእርሱ ፡ አትምጡብኝ ፡ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ እኔ ፡ ወደዋለሁ ፡ ምኞቱን ፡ አውቃለሁ አላማው ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው (፪x) አይለወጥም ፡ እንደ ፡ ሰው ፡ አይደለም አምነዋለው ፡ ኢየሱስ ፡ አይከዳኝም በዘለዓለም ፡ ፍቅሩ ፡ ስቦኛል ፡ ወዶኛል እስከ ፡ ሽበት ፡ ቢሆን ፡ እርሱ ፡ ይሸከመኛል ሰልችቶ ፡ ውዴ ፡ መቼ ፡ ይጥለኛል አዝ፦ ውዴ ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ እኔም ፡ የእርሱ ፡ ነኝ (፪x) ከሌላው ፡ ወዳጄ ፡ ይልቅ ፡ እጅግ ፡ የሚበልጥብኝ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ በእርሱ ፡ አትምጡብኝ ፡ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ እኔ ፡ ወደዋለሁ ፡ ምኞቱን ፡ አውቃለሁ አላማው ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው (፪x) ውርደቴን ፡ በክብር ፡ ለውጦልኝ የማዳንን ፡ ልብስ ፡ አለበሰኝ የባርነቴም ፡ ቀንበር ፡ ሰብሮልኝ ቀና ፡ ብዬ ፡ እንድሄድ ፡ ኢየሱስ ፡ አደረገኝ እሰይ ፡ ለዘለዓለም ፡ ይንገስልኝ አዝ፦ ውዴ ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ እኔም ፡ የእርሱ ፡ ነኝ (፪x) ከሌላው ፡ ወዳጄ ፡ ይልቅ ፡ እጅግ ፡ የሚበልጥብኝ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ በእርሱ ፡ አትምጡብኝ ፡ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ እኔ ፡ ወደዋለሁ ፡ ምኞቱን ፡ አውቃለሁ አላማው ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው (፪x) ከምንም ፡ በላይ ፡ አዎ ፡ የሚበልጠው ታማኙ ፡ ኢየሱስ ፡ ባልንፈራዬ ፡ ነው ቃሉ ፡ ይጣፍጣል ፡ ልብን ፡ ይደርሳል ውዴ ፡ እኮ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ ማንስ ፡ ይመስለዋል ምርጫዬ ፡ ነው ፡ እርሱም ፡ እኔን ፡ መርጧል አዝ፦ ውዴ ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ እኔም ፡ የእርሱ ፡ ነኝ (፪x) ከሌላው ፡ ወዳጄ ፡ ይልቅ ፡ እጅግ ፡ የሚበልጥብኝ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ በእርሱ ፡ አትምጡብኝ ፡ ኢየሱሴን ፡ አትንኩብኝ እኔ ፡ ወደዋለሁ ፡ ምኞቱን ፡ አውቃለሁ አላማው ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው አላማውም ፡ ፍቅር ፡ ነው (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.