Loading
Singer
ሰው ፡ ዓለምን ፡ ቢያተርፍ ፡ ነፍሱን ፡ ግን ፡ ቢያጐድል (፪x) ከቶ ፡ ምን ፡ ሊጠቅመው ፡ ሁሉም ፡ ነገር ፡ ከንቱ ፡ ነው (፪x) ሰው ፡ ዓለምን ፡ ቢያተርፍ ፡ ነፍሱን ፡ ግን ፡ ቢያጐድል (፪x) ከቶ ፡ ምን ፡ ሊጠቅመው ፡ ሁሉም ፡ ነገር ፡ ከንቱ ፡ ነው (፪x) ከኢየሱስ ፡ ውጪ ፡ ኑሮ ፡ ኑሮ ፡ መች ፡ ያረካል ሰው ፡ አምላኩን ፡ ሳያውቅ ፡ እንዴት ፡ እረፍትን ፡ ያገኛል (፪x) እኔ ፡ ግን ፡ መስቀሉን ፡ ተሸክሜያለሁ (፪x) አካሄዴን ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ይሄው ፡ አድርጌያለሁ (፪x) ና ፡ ወደ ፡ ኢየሱስ ፡ ና ፡ ወደ ፡ ጌታ ፡ ና ሕይወት ፡ ይሻልሃልና (፪x) እናንተ ፡ ደካሞች ፡ ሸክም ፡ የከበዳችሁ ኑ ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ይላል ፡ ጌታ ፡ ሊያሳርፋችሁ (፪x) ሰው ፡ ዓለምን ፡ ቢያተርፍ ፡ ነፍሱን ፡ ግን ፡ ቢያጐድል (፪x) ከቶ ፡ ምን ፡ ሊጠቅመው ፡ ሁሉም ፡ ነገር ፡ ከንቱ ፡ ነው (፪x) ከኢየሱስ ፡ ውጪ ፡ ኑሮ ፡ ኑሮ ፡ መች ፡ ያረካል ሰው ፡ አምላኩን ፡ ሳያውቅ ፡ እንዴት ፡ እረፍትን ፡ ያገኛል (፪x) እኔ ፡ ግን ፡ መስቀሉን ፡ ተሸክሜያለሁ (፪x) አካሄዴን ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ ይሄው ፡ አድርጌያለሁ (፪x) ሞት ፡ ወይም ፡ ሕይወት ፡ ነው ፡ ከፊትሽ ፡ ያለው ምንድነው ፡ ምትመርጪው (፪x) በዘለዓለም ፡ ፍቅሩ ፡ ጌታ ፡ አንቺን ፡ ይወድሻል ምርጫሽን ፡ አስተካክይ ፡ እህቴ ፡ ኢየሱስ ፡ ይሻልሻል በዘለዓለም ፡ ፍቅሩ ፡ ጌታ ፡ አንቺን ፡ ይወድሻል አሁኑኑ ፡ ወስኚ ፡ እህቴ ፡ ኢየሱስ ፡ ይሻልሻል