Loading
Singer
አዝ፦ በከንቱ ፡ እንዳለፋ ፡ ስለራራልኝ ፡ ስላዘነልኝ የሕይወትን ፡ መንገድ ፡ አቅጣጫ ፡ አሳየኝ (፪x) ያየሁትን ፡ መንገድ ፡ ይዤ ፡ እዘልቃለሁ (፪x) እንደሄድኩም ፡ አልቀር ፡ ዕረፍቴ ፡ እገባለሁ ፡ እገባለሁ (፪x) ወደ ፡ ዕረፍቴ ፡ እገባለሁ ፡ ወደ ፡ ዕረፍቴ ወደ ፡ አገሬ ፡ እገባለሁ ፡ ወደ ፡ አገሬ (፪x) ተስተጓጉዬ ፡ እንዳልቀር ፡ ሜዳ ፡ ላይ የፊቴን ፡ ትቼ ፡ ግራና ፡ ቀኝ ፡ ሳይ አሳይቶኛል ፡ አልፎበት ፡ መንገዱን እከተላለሁ ፡ የርሱን ፡ ፍለጋውን መንገዴ ፡ ነው ፡ የሱስ ፡ እውነት ፡ ሕይወት ቀና ፡ ምሄድበት ፡ አብ ፡ ጋር ፡ ምደርስበት (፬x) አዝ፦ በከንቱ ፡ እንዳለፋ ፡ ስለራራልኝ ፡ ስላዘነልኝ የሕይወትን ፡ መንገድ ፡ አቅጣጫ ፡ አሳየኝ (፪x) ያየሁትን ፡ መንገድ ፡ ይዤ ፡ እዘልቃለሁ (፪x) እንደሄድኩም ፡ አልቀር ፡ ዕረፍቴ ፡ እገባለሁ ፡ እገባለሁ (፪x) ወደ ፡ ዕረፍቴ ፡ እገባለሁ ፡ ወደ ፡ ዕረፍቴ ወደ ፡ አገሬ ፡ እገባለሁ ፡ ወደ ፡ አገሬ (፪x) ሰፊው ፡ ጐዳና ፡ አማራጭ ፡ ስላለው አልመኘውም ፡ ዳርቻው ፡ የሞት ፡ ነው በጠባቡና ፡ በሕይወት ፡ መንገድ ፡ ላይ እራመዳለሁ ፡ ተስፋይቷን ፡ እንዳይ መንገዴ ፡ ነው ፡ የሱስ ፡ እውነት ፡ ሕይወት ቀና ፡ ምሄድበት ፡ አብ ፡ ጋር ፡ ምደርስበት (፬x) አዝ፦ በከንቱ ፡ እንዳለፋ ፡ ስለራራልኝ ፡ ስላዘነልኝ የሕይወትን ፡ መንገድ ፡ አቅጣጫ ፡ አሳየኝ (፪x) ያየሁትን ፡ መንገድ ፡ ይዤ ፡ እዘልቃለሁ (፪x) እንደሄድኩም ፡ አልቀር ፡ ዕረፍቴ ፡ እገባለሁ ፡ እገባለሁ (፪x) ወደ ፡ ዕረፍቴ ፡ እገባለሁ ፡ ወደ ፡ ዕረፍቴ ወደ ፡ አገሬ ፡ እገባለሁ ፡ ወደ ፡ አገሬ (፪x)