Loading
Singer
አዝ፦ ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ (ወዳጄ ፡ ሆይ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ በእሳት ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላቃጠለኝም በውሃ ፡ አልፌ ፡ አላሰጠመኝም የእስራኤል ፡ አምላክ ፡ እርሱ ፡ ደግፎኝ አዝ፦ ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ (ወዳጄ ፡ ሆይ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ ከጐኔ ፡ የሚቆም ፡ ሰው ፡ ሳይኖረኝ እንባዬን ፡ ጠርጐ ፡ አባበለኝ አዝ፦ አባብዬ ፡ (አባብዬ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ ፡ ምን ፡ እልሃለሁ ፡ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ የዳንኤል ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ ሕያው ፡ ነህ የአንበሳውን ፡ አፍ ፡ ትዘጋዋለህ አዝ፦ መከታዬ ፡ (መከታዬ)፡ ምን ፡ እልሃለሁ ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ የሚያሳድዱኝ ፡ ዛሬ ፡ የታሉ አስጨናቂዎቼ ፡ ስጋቸውን ፡ በሉ አዝ፦ ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ (ወዳጄ ፡ ሆይ) ፡ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ ታዳጊዬ ፡ እንደሆንክ ፡ ሰዎች ፡ ሁሉ ፡ ያውቃሉ በምድር ፡ ላይ ፡ ያሉ ፡ ስጋ ፡ ለባሽ ፡ ሁሉ አዝ፦ ታዳጊዬ ፡ (ታዳጊዬ)፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ አዝ፦ ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ (ወዳጄ ፡ ሆይ) ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x) ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ