Loading
Singer
ውበትህ ፡ ከሰው ፡ ልጆች ፡ ሁሉ ፡ ይበልጣል ኢየሱሴ ፡ እንተን ፡ ማን ፡ ይመስልሃል ሲወራ ፡ ሲነገር ፡ ሲተረክ ፡ ቢዋል እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ ያለ ፡ የት ፡ ይገኛል እንዳባቴ ፡ ያለ ፡ የት ፡ ይገኛል (፬x) ካጠገቤ ፡ ቆመህ ፡ አበርትተኛል ከወዳጅም ፡ ወዳጅ ፡ ወዳጅ ፡ ወዳጅ ፡ ሆነኸኛል መደገፍ ፡ አንተን ፡ ነው ፡ መታመን ፡ ባንተ ፡ እንጂ ሁሉን ፡ እየረታህ ፡ ሆንክልኝ ፡ ሞገስ ሆንክልኝ ፡ ሞገስ (፪x) ሆንክልኝ ፡ ብቃት (፪x) ውበትህ ፡ ከሰው ፡ ልጆች ፡ ሁሉ ፡ ይበልጣል ኢየሱሴ ፡ እንተን ፡ ማን ፡ ይመስልሃል ሲወራ ፡ ሲነገር ፡ ሲተረክ ፡ ቢዋል እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ ያለ ፡ የት ፡ ይገኛል እንዳባቴ ፡ ያለ ፡ የት ፡ ይገኛል (፬x) ካቻምናን ፡ አለፍኩኝ ፡ ባንተ ፡ በመደገፍ ዘንድሮን ፡ አልሰጋም ፡ ስለሆንከኝ ፡ ሞገስ ደስታ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ ለቅሶ ፡ ለጠላቴ ይሄንን ፡ ያረገው ፡ ከፍ ፡ ይበል ፡ አባቴ ከፍ ፡ ይበል ፡ አባቴ (፬x) ውበትህ ፡ ከሰው ፡ ልጆች ፡ ሁሉ ፡ ይበልጣል ኢየሱሴ ፡ እንተን ፡ ማን ፡ ይመስልሃል ሲወራ ፡ ሲነገር ፡ ሲተረክ ፡ ቢዋል እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ ያለ ፡ የት ፡ ይገኛል እንዳባቴ ፡ ያለ ፡ የት ፡ ይገኛል (፬x) ማንንስ ፡ እረስተህ ፡ ማን ፡ ጥለህ ፡ ታውቃለህ ይልቁን ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ታደርጋለህ ደካማው ፡ በረታ ፡ ቆመ ፡ በእግሮቹ ታሪክ ፡ ተለወጠ ፡ እያየ ፡ ጠላቱ እያየ ፡ ጠላቱ (፬x) ውበትህ ፡ ከሰው ፡ ልጆች ፡ ሁሉ ፡ ይበልጣል ኢየሱሴ ፡ እንተን ፡ ማን ፡ ይመስልሃል ሲወራ ፡ ሲነገር ፡ ሲተረክ ፡ ቢዋል እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ ያለ ፡ የት ፡ ይገኛል እንዳባቴ ፡ ያለ ፡ የት ፡ ይገኛል (፬x)