Loading
Singer
ውበት ፡ እንደአበባ ፡ ይረግፋል ሲደኸዩ ፡ ይጠፋል ብናኝ ፡ ነገር ፡ ለማታ በእድሜ ፡ ማብቂያ ፡ ለታ ገንዘብ ሲወዱት ወጥመድ ነው ራስን አስወድዶ ወዳጅን አስክዶ እንቅልፍ አሳጥቶ ወዳጅ ያጡ የነጡ ለት ወዲያው ጠላትነት የከንቱ ከንቱነት ከቶ መና መቅረት ዝና ምንስ ታላቅ ገናና ምን ቢሞሉ ጉብዝና ፈላስፋ እውቀታማ ኦ ይህም ያልፋል ለካ የሱስ እውነተኛ ኗሪ ልቦናን መርማሪ ታማኝ የማይከዳ ሲጠፋም ከጓዳ