Loading
Singer
አንተኮ ውብ ነህ (4) እየሱስ ውብ ነህ (4) አንተ የዋህ ነህ በልብህ ትሁት ቀንበርህ ልዝብ ነው ሸክምህ ቀሊል ካንተ ጋር መኖር ምን ያቅተኛል ህይወቴን ቀላል አርገህልኛል የዳዊት ስርና ዘር የሚያበራ የንጋት ኮከብ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን እየሱስን አመልካለሁኝ አመልካለሁኝ (3) አመልካለሁ አመልካለሁኝ (2) የከበረ የተፈተነውን መሰረቱ የፀናውን የማእዘን እራስ የሆነውን እየሱስን አመልካለሁኝ አመልካለሁኝ (3) አመልካለሁ አመልካለሁኝ (2) ድንቅ መካር ሀያል አምላክ የሰላምም አለቃ የዘላለም አባት የሆነውን እየሱስን አመልካለሁኝ አመልካለሁኝ (3) አመልካለሁ አመልካለሁኝ (2)