Loading
Singer
አዝ ፣ኢየሱስ ፡ ዋናዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ (፪x) እኔ ፡ የማመልከው ፡ አንድ ፡ ነው ስሙም ፡ ኢየሱስ (፬x) አልችልበትም ፡ ለሌላ ፡ መስገድ እኔ ፡ ማመልከው ፡ አንድ ፡ ነው ስሙም ፡ ኢየሱስ (፪x) አንድ ፡ ሁለት ፡ ብል ፡ ሶስተኛ ፡ አራተኛ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ምዕራፍ ፡ መጀመሪያ እረፍቴ ፡ ሰላሙ ፡ ቤቴን ፡ ሞላ ቃል ፡ ገባሁኝ ፡ ላላመልክ ፡ ከሱ ፡ ሌላ መውደዱ ፡ ቤቴ ፡ አቆመኝ ፡ ፍቅሩ ፡ ሁሉን ፡ አስጣለኝ (፪x) የልቤ ፡ ማረፊያ ፡ ዋናዬ ፡ እርሱ ፡ ነው (፬x) አዝ ፣ኢየሱስ ፡ ዋናዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ (፪x) እኔ ፡ የማመልከው ፡ አንድ ፡ ነው ስሙም ፡ ኢየሱስ (፬x) እጆቼን ፡ አንስቼ ፡ ተማረክሁለት ጠቅልሎ ፡ ሊገዛው ፡ የእኔን ፡ ማንነት ሁሉ ፡ ይቅር ፡ ምንም ፡ ከሱ ፡ አይበልጥም መሻቴ ፡ ይኸ ፡ ነው ፡ ጌታን ፡ ማስቀደም መውደዱ ፡ ቤቱ ፡ አቆመኝ ፡ ፍቅሩ ፡ ሁሉን ፡ አስጣለዝኝ የልቤ ፡ ማረፊያ ፡ ዋናዬ ፡ እርሱ ፡ ነው አዝ ፣ኢየሱስ ፡ ዋናዬ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ (፪x) እኔ ፡ የማመልከው ፡ አንድ ፡ ነው ስሙም ፡ ኢየሱስ (፬x)