Loading
Singer
ዋላ ፡ ወደውኃ ምንጭ ፡ እንደምትናፍቅ ነፍሴ ፡ ናፈቀችህ/ለማየት (፪x) ፊትህን ፡ ለማየት ክብርህን ፡ ለማየት ስራህን ፡ ለማየት (፪x) ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ ይሻላልና ከሕይወት ፡ ይሻላልና ከሕይወት ፡ ይሻላልና ከሕይወት ፡ ይሻላልና (፪x) የተመረጥህ ፡ ነህ ፡ የተወደድህ ከእልፍ ፡ አዕላፋት ፡ አብልጠህ ፡ የተሻልህ የአንተ ፡ ህልውና ፡ ብቻውን ፡ ይበቃል ከማር ፡ ወለላም ፡ ይልቅ ፡ ፍቅርህ ፡ ይመረጣል (፪x) ፍቅርህ ፡ ይመረጣል (፫x) ፡ ኦ ፡ ፍቅርህ ፡ ይመረጣል ፍቅርህ ፡ ይመረጣል (፫x) ፡ ኦ ፡ ፍቅርህ ፡ ይመረጣል ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ ይሻላልና ከሕይወት ፡ ይሻላልና (፫x) ዋላ ፡ ወደውኃ ምንጭ ፡ እንደምትናፍቅ ነፍሴ ፡ ናፈቀችህ/ለማየት (፪x) ፊትህን ፡ ለማየት ክብርህን ፡ ለማየት ስራህን ፡ ለማየት (፪x) ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ ይሻላልና ከሕይወት ፡ ይሻላልና (፯x)