Legeta 316
Public archive
Singer
ጸልይለት ለደከመ መንገዱ ለተጣመመ ጉድፉን አታጥራ የባልንጀራህን ትተህ የራስህን እከሌ ደከመ እከሌም በረታ ምን ይረባል ላንተ የሐሜት ሁካታ /2x እከሌ ደከመ እከሌም በረታ ምን ይጠቅማል ላንተ የሐሜት ሁካታ