Loading
አምላኬን ፡ ልፈልግ ፡ በጠዋት ፡ በማታ (፪x) ጽድቁን ፡ ብቻ ፡ ልራብ ፡ መሽቶም ፡ እስኪነጋ (፪x) አምላኬን ፡ ልፈልግ ፡ በጠዋት ፡ በማታ (፪x) ጽድቁን ፡ ብቻ ፡ ልራብ ፡ መሽቶም ፡ እስኪነጋ (፪x) ጽድቁን ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ እራቤ ጽድቁን ፡ ነው ፡ ነገም ፡ ጥማቴ ጽድቁን ፡ ነው ፡ ሁሌም/ዛሬም ፡ እረሃቤ የምድሩ ፡ ትርፍ ፡ ነው ፡ ለእኔ (፪x) በጉብዝናህ ፡ ወራት ፡ ፈጣሪን ፡ ማሰብ ይሻል ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ከዚህ ፡ ዓለም ፡ ነገር ይሄ ፡ ሚስጥር ፡ ገብቶኝ ፡ የምድሩን ፡ ንቄያለሁ ክብርህን ፡ ሳይ ፡ ብቻ ፡ እኔስ ፡ እጠግባለሁ በጉብዝናህ ፡ ወራት ፡ ፈጣሪን ፡ ማሰብ ይሻል ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ ከዚህ ፡ ዓለም ፡ ነገር ይሄ ፡ ሚስጥር ፡ ገብቶኝ ፡ የምድሩን ፡ ንቄያለሁ ጽድቁን ፡ ብቻ ፡ ሳስብ ፡ እኔስ ፡ እጠግባለሁ አይበልጥም ፡ ወይ (፬x) ፡ ጌታ ፡ አይሻልም ፡ ወይ አይበልጥም ፡ ወይ (፬x) ፡ ጌታ ፡ አይሻልም ፡ ወይ ስለምድር ፡ ሳስብ ፡ ለሚያልፈው ፡ ስጨነቅ ዓመታት ፡ አለፉ ፡ ብዙ ፡ ለፋሁ ፡ ደከምኩ አሁን ፡ በልጦብኛል ፡ የላዩ ፡ ተስፋዬ አይረባኝም ፡ አወቅኩ ፡ የምድሩን ፡ መቆፈሬ (፪x) አይበልጥም ፡ ወይ (፬x) ፡ ጌታ ፡ አይሻልም ፡ ወይ አይበልጥም ፡ ወይ (፬x) ፡ ጌታ ፡ አይሻልም ፡ ወይ አይበልጥም ፡ ወይ (፬x) ፡ ጌታ ፡ አይሻልም ፡ ወይ አይበልጥም ፡ ወይ (፬x) ፡ ጌታ ፡ አይሻልም ፡ ወይ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.