Loading
Singer
ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ/4 ትመቻለህ ብልህ ስለተመቸኸኝ/2 ታኮራለህ ብልህ ስላኮራኸኝ/2 ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ/4 ከቃላት ያለፈ የተረጋገጠ/2 ምቹ የት ይገኛል እንደ ጌታ ያለ/2 ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ/4 ቀምሰው ያንተን ሰላም በእውነት ያጣጣሙ/2 ትመቻለህ ብለው ስላንተ ዘመሩ/2 ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ/4 ይመቻል ትከሻው የጌታዬ ይመቻል ትከሻው የእየሱሴ