Loading
Singer
አዝ፦ ተወራርጃለሁ ፡ እኔማ ፡ ያወጣኛል ፡ ብዬ ተወራርጃለሁ ፡ እኔማ ፡ እርሱ ፡ አለልኝ ፡ ብዬ ተወራርጃለሁ ፡ እኔማ ፡ የኢየሱስ ፡ ነኝ ፡ ብዬ ተወራርጃለሁ ፡ እኔማ ፡ አይጥለኝም ፡ ብዬ አይጥልማ (አይጥልማ) ፡ አይረሳማ (አይረሳማ) (፪x) ይታመናል ፡ እግዚአብሔር ፡ አይጥልማ ይታመናል ፡ እግዚአብሔር ፡ አይረሳማ (፬x) የይለፍ ፡ ቃል ፡ አለኝ ፡ ተሻገር ፡ ብሎኛል ፋሬስ ፡ ብዬ ፡ ልውጣ ፡ ጌታ ፡ ቀድሞልኛል የኋላዬን ፡ ሁሉ ፡ የኋሊት ፡ ረስቼ ልገስግስ ፡ በእምነት ፡ ጌታን ፡ ተመኝቼ ልሻገር ፡ በእምነት ፡ እርሱን ፡ ተመክቼ ይታመናል ፡ ጌታ ፡ ይታመናል ይይታመናል ፡ ኢየሱስ ፡ ይታመናል ይታመናል ፡ ጌታ ፡ ይታመናል ይታመናል ፡ እርሱ ፡ ይታመናል (፫x) ገና ፡ ለአንተ ፡ ክብር (ለአንተ ፡ ክብር) ገና ፡ ለአንተ ፡ ዝና (ለአንተ ፡ ዝና) ገና ፡ እዘምራለሁ (እዘምራለሁ) ገና ፡ እንደገና (፪x) ለእግዚአብሔር ፡ እኔማ ፡ ለእግዚአብሔር አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ብዙ ፡ ክብር ለኢየሱሴ ፡ እኔማ ፡ ለኢየሱሴ አለኝ ፡ ብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ብዙ ፡ ውዳሴ አለኝ ፡ አለኝ ፡ ምሥጋና ፡ ለአዳነኝ ከእጆቹ ፡ ተዘግተው ፡ ሳለ ፡ ኢየሱስ ፡ መጣ ጠላቴ ፡ መሸበት ፡ ለእኔ ፡ ሌቱ ፡ ነጋ የተናገረኝን ፡ እስከሚፈጽመው አይጥለኝም ፡ አለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ፡ ነው አይተወኝም ፡ አለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ታማኝ ፡ ነው ይታመናል ፡ ጌታ ፡ ይታመናል ይይታመናል ፡ ኢየሱስ ፡ ይታመናል ይታመናል ፡ ጌታ ፡ ይታመናል ይታመናል ፡ እርሱ ፡ ይታመናል (፫x) አዝ፦ ተወራርጃለሁ ፡ እኔማ ፡ ያወጣኛል ፡ ብዬ ተወራርጃለሁ ፡ እኔማ ፡ እርሱ ፡ አለልኝ ፡ ብዬ ተወራርጃለሁ ፡ እኔማ ፡ የኢየሱስ ፡ ነኝ ፡ ብዬ ተወራርጃለሁ ፡ እኔማ ፡ አይጥለኝም ፡ ብዬ አይጥልማ (አይጥልማ) ፡ አይረሳማ (አይረሳማ) (፪x) ይታመናል ፡ እግዚአብሔር ፡ አይጥልማ ይታመናል ፡ እግዚአብሔር ፡ አይረሳማ (፪x)