Loading
Singer
በህዝቡ ፡ ሁሉ ፡ የሚሆን የምሥራች ፡ ተነገረ ታላቅ ፡ ደስታ ፡ ነው ፡ ልደቱ ይዘምር ፡ እስኪ ፡ ፍጥረቱ አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን ህጻን ፡ ተወለደ ፡ ለእኛ በቤተልሔም ፡ በረት ፡ ተኛ ለኃጥያተኞች ፡ መዳኛ ሊሆን ፡ የበጐች ፡ እረኛ አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን ሥሙ ፡ የተመሰገነ ክርስቶስ ፡ ጌታ ፡ የሆነ ተገልጧልና ፡ ልዑሉ ስገዱለት ፡ ዕልል ፡ በሉ አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን ተሽቀዳደሙ ፡ ኑ ፡ እዩት የሚመስልህ ፡ የለም ፡ በሉት አድንቁት ፡ እጅግ ፡ አክብሩት ይገባዋል ፡ አመስግኑት አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን በላይ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብር ለእኛም ፡ ሰላም ፡ በምድር ይሁን ፡ ብለን ፡ እንዘምር እረፍት ፡ አለ ፡ መስቀሉ ፡ ስር አዝ፦ መጣ ፡ በራልን ፡ (በራልን) ጌታ ፡ ሊጐበኘን ፡ (ሊጐበኘን) ቤዛ ፡ ሊሆንልን ከኃጢያት ፡ እኛኑ ፡ ሊያድን ቃል ፡ ሥጋ ፡ ሆነና ፡ ከድንግል ፡ ተወለደልን