Loading
በዳዊት ፡ ንጉሥ ፡ ከተማ መድሃኒት ፡ የሆነ ፡ ጌታ ኢየሱስ ፡ ተወለደልን እነሆ ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ አለን (፪x) አዝ፦ ተወለደልን (፬x) አዝነን ፡ ነበር ፡ በጨለማው ተስፋ ፡ ጠፍቶ ፡ የሚሰማ በማሪያም ፡ ማህጸን ፡ አደረ የመድሃኒት ፡ ተስፋ ፡ አበሰረ አዝ፦ ተወለደልን (፪x) ተወለደልን ፡ ኢየሱስ ተወለደልን በሞት ፡ አገር ፡ የነበሩ በዲያቢሎስ ፡ የታሰሩ ነጻነት ፡ ከሰማይ ፡ አገኙ ምሥጋናን ፡ ለአምላክ ፡ ያሰማሉ አዝ፦ ተወለደልን (፪x) ተወለደልን ፡ መድሃኒት ተወለደልን ምድር ፡ ሆይ ፡ አልፎልሻል እግዚአብሔር ፡ አስሻል ሕዝቦችሽ ፡ መፈታት ፡ አገኙ በአማኑኤል ፡ ስለተጐበኙ ምድር ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ አልፎልሻል (አልፎልሻል) ኢየሱስ ፡ ተወልዶልሻል ሕዝቦችሽ ፡ መፈታት ፡ አገኙ በአማኑኤል ፡ ስለተጐበኙ ኃይለኛ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.