Loading
Singer
አዝ፦ ተወድጃለሁ ፡ በፍቅሩ ፡ መሰከረልኝ ፡ በቃሉ ማያለወጥ ፡ እንደሰዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ከእናቴ ፡ ማህፀን ፡ ሳለሁ ፡ ያወቀኝ አስቀድሞ ፡ መርጦ ፡ ልጁ ፡ ያረገኝ ሕይወቴ ፡ ኑሮዬ ፡ ተሰስፋዬ ፡ በእርሱ ፡ ነዉ ምንም ፡ አያሰጋኝ ፡ ሁሉ ፡ በእጁ ፡ ነዉ ይወደኛል ፡ በንፁ ፡ ፍቅር ፡ ይወደኛል ፡ ሳይቀየር ይወደኛል ፡ ብወድቅም ፡ ብነሳ ፡ ይወደኛል ፡ ምህረቱ ፡ የበዛ አዝ፦ ተወድጃለሁ ፡ በፍቅሩ ፡ መሰከረልኝ ፡ በቃሉ ማያለወጥ ፡ እንደሰዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ሰዉ ፡ ወዳጅ ፡ ለመሆን ፡ ምክንያት ፡ ይፈልጋል ሁኔታ ፡ ሲለወጥ ፡ እርሱም ፡ ይለወጣል ሁሌ ፡ የሚወሰኝ ፡ እየሱሴ ፡ ብቻ ፍቅሩ ፡ አይለወጥ ፡ እስከ ፡ መጨረሻ ይወደኛል ፡ በንፁ ፡ ፍቅር ፡ ይወደኛል ፡ ሳይቀየር ይወደኛል ፡ ብወድቅም ፡ ብነሳ ፡ ይወደኛል ፡ ምህረቱ ፡ የበዛ አዝ፦ ተወድጃለሁ ፡ በፍቅሩ ፡ መሰከረልኝ ፡ በቃሉ ማያለወጥ ፡ እንደሰዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ፡ ፍቅሩ ፡ ወረት ፡ የሌለዉ ይወደኛል...ሁሁሁ...ይወደኛል...ሆሆሆ ...ይወደኛል...ይወደኛል…..