Loading
Singer
አንደምንም ፡ ብዬ ፡ እደርስበታለሁ የተናገረኝን ፡ ህጄ ፡ እወርሳለሁ ምን ፡ ሰልፉ ፡ ቢበዛ ፡ ውጊያው ፡ ቢጠነክር ጸጋው ፡ ይረዳኛል ፡ አይቶልኛል ፡ ክብር አዝ:-ትወደኛለህ ፡ ይህን ፡ አውቃለሁ (፪x) ከፍታ ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ ያስቀመጥከው (፪x) ያ ፡ የተስፋ ፡ ቃሌ ፡ የእኔማ ወሩ ፡ እንደደረሰ ፡ ተሰማ ሰፈጸም ፡ በእምነት ፡ አይቼ ልጠብቅ ፡ እጆቼን ፡ ዘርግቼ (፪x) አዝ:-ትወደኛለህ ፡ ይህን ፡ አውቃለሁ (፪x) ከፍታ ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ ያስቀመጥከው (፪x) ያመጐናጸፊያ ፡ ወደቀብኝና ላገልግሎት ፡ ጠራኝ ፡ ጌታ ፡ ለየኝና በቃ ፡ ላገልግለው ፡ ወገቤን ፡ ታጥቄ መንፈሱን ፡ ልጠብቅ ፡ የሥጋዬን ፡ ንቄ አዝ:-ትወደኛለህ ፡ ይህን ፡ አውቃለሁ (፪x) ከፍታ ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ ያስቀመጥከው (፪x) ክብር ፡ አለ ፡ ብሎ ፡ ሲነግረኝ ጌታዬን ፡ መለመን ፡ ጀመርኩኝ ሰፈጸም ፡ በእምነት ፡ አይቼ ልጠብቅ ፡ እጆቼን ፡ ዘርግቼ (፪x) አዝ:-ትወደኛለህ ፡ ይህን ፡ አውቃለሁ (፪x) ከፍታ ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ ያስቀመጥከው (፪x) የነገረን ፡ ትንቢት ፡ አካል ፡ ይለብስና እኔም ፡ በተራዬ ፡ በሳቅ ፡ እሞላና በጣር ፡ ክፍሌ ፡ ላይ ፡ እኔም ፡ እቆምና ኢየሱስ ፡ ይከብራል ፡ በኔ ፡ እንደገና አልችልም ፡ ብዬም ፡ አልልም ስንፍናን ፡ በአፌ ፡ አላወራም ቻይ ፡ ነው ፡ ጌታዬ ፡ ቻይ ፡ ነው አይሆንም ፡ ብዬም ፡ አልልም ስንፍናን ፡ በአፌ ፡ አላወራም ቻይ ፡ ነው ፡ ጌታዬ ፡ ቻይ ፡ ነው ያየተስፋ ፡ ቃሌ ፡ የኔማ ወሩ ፡ እንደደረሰ ፡ ተሰማ ሰፈጸም ፡ በእምነት ፡ አይቼ ልጠብቅ ፡ እጆቼን ፡ ዘርግቼ (፪x) ቻይ ፡ ነው ፡ ጌታዬ ፡ ቻይ ፡ ነው (፬x)