Loading
ጥሩ ፡ ጊዜ ፡ ጥሩ ፡ ቦታ እስቲ ፡ ላምልክህ ፡ እጄን ፡ ላንሳ የልቤ ፡ ላይ ፡ ንጉሥ ፡ ነህ ፡ ጌታ አንተ ፡ ብቻ ፡ የማትረታ አመልክሃለሁ ፡ ከልቤ ፡ ሆኜ ፊትህ ፡ እንደሆንኩ ፡ አምኜ አንተ ፡ ቅዱስ ፡ አንተ ፡ ፍፁም ተወዳዳሪ ፡ መሳይ ፡ የለህ ኡ ፡ መሳይ ፡ የለህ (፪x) እንዴት ፡ ያስችላል ፡ እንዴትስ ፡ አድሮ እንዴት ፡ አመልክህ ፡ እንዴት ፡ ሰው ፡ ኖሮ አመልካለሁኝ (፪x) ከምድር ፡ በላይ ፡ ከምድር ፡ በታች አለሁኝ ፡ እኔም ፡ . (1) . አመልካለሁ ፡ እኔ (፪x) በውቂያኖስ ፡ መሃል ፡ አልፌ ፡ ብሄድ አያግድ ፡ ረጅም ፡ መንገድ ብዙ ፡ ተራሮችን ፡ ባቋርጥ በዚያ ፡ ለመኖር ፡ አትታ. (2) . አመልክሃለሁ ፡ ከልቤ ፡ ሆኜ ጌታ ፡ እንደሆንክ ፡ አምኜ አንተ ፡ ቅዱስ ፡ አንተ ፡ ፍፁም ተወዳዳሪ ፡ መሳይ ፡ የለህ (፪x) በሠማይ ፡ ብሄድ ፡ ወደጥፍር ብሄድ ፡ ከአድማሱ ፡ ባሻገር . (3) . ፡ እግዚአብሔር (፪x) ካለሁበት ፡ ከየትም ፡ ስፍራ ትሰማኛለህ ፡ ኢየሱስ ፡ ስጣራ ላምልክህ ፡ እንደገና (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.