Loading
Singer
ቦታዬ ፡ አይደለም ፡ የክትከታው ፡ ሥር ሕዝብ ፡ ይጠብቀኛል ፡ እንዳገለግል ውሰደኝ ፡ አልልም ፡ አበቃልኝ የኪዳን ፡ ሰው ፡ ነኝ ፡ አሃ ፡ ጥሪ ፡ አለብኝ ሲያስፈራራኝ (፫x) ፡ ጠላቴ ፡ ሲያስፈራራኝ እግዚአብሔር ፡ ቀደመና ፡ ቅስሙን ፡ ሰበረው መታልኝ ፡ መለሰልኝ ሲያስፈራራኝ (፫x) ፡ ጠላቴ ፡ ሲያስፈራራኝ እግዚአብሔር ፡ ቀደመና ፡ ቅስሙን ፡ ሰበረው መታልኝ ፡ ተው ፡ አለልኝ ፡ (ተው ፡ አለልኝ) ጠራኝ ፡ በቁልምጫ ፡ ሥም ፡ (ጠራኝ) ጠራኝ ፡ እያሞካሸ ፡ (ጠራኝ) ጠራኝ ፡ ከዛኛው ፡ ዓለም ፡ (ጠራኝ) ጠራኝ ፡ ሊሰጠኝ ፡ ሰላም ፡ (ጠራኝ) ቀና ፡ አደረገኝ ፡ ጌታዬ/ከአንገቴ ፡ ቀና መቼ ፡ ጨረስኩኝ ፡ ገና ፡ ነው ፡ ገና (፪x) የት ፡ አገኘው ፡ ነበር ፡ ይህንን ፡ ሰላም አምልከው ፡ ይለኛል ፡ አያሰኝም ፡ ዝም የት ፡ አገኘው ፡ ነበር ፡ ይህን ፡ ሁሉ ፡ ደስታ በዚህ ፡ ከቦዘን ፡ አይኖርልኝ ፡ ጌታ ሲያስፈራራኝ (፫x) ፡ ጠላቴ ፡ ሲያስፈራራኝ እግዚአብሔር ፡ ቀደመና ፡ ቅስሙን ፡ ሰበረው መታልኝ ፡ መለሰልኝ ሲያስፈራራኝ (፫x) ፡ ጠላቴ ፡ ሲያስፈራራኝ እግዚአብሔር ፡ ቀደመና ፡ ቅስሙን ፡ ሰበረው መታልኝ ፡ ተው ፡ አለልኝ ፡ (ተው ፡ አለልኝ)