Loading
ጥንት ፡ ለረዳኸኝ አሁንም ፡ እንደምትረዳኝ ሁሌም ፡ እንደምትረዳኝ ፡ አውቃለሁ ስለዚህ ፡ ስለዚህ ፡ አመሰግንሃለሁ ስለዚህ ፡ ስለዚህ ፡ አመሰግንሃለሁ (፪x) ታምኜብህ ፡ በአንተ ፡ ሩጫዬን ፡ እቀጥላለው የሚያቅተኝ ፡ ምንድን ፡ ነው ፡ እንዳልከኝ ፡ እሆናለው ጌታዬ ፡ አንተን ፡ ይዣለሁ (፪x) ከዓለም ፡ ዕዳ ፡ ልውጣ ፡ በዚያው ፡ ቀን ፡ የምትጠብቀኝ እንደተናገርክ ፡ ጌታ ፡ እንዲሁ ፡ አደረክልኝ እውነትህ ፡ ነው ፡ አዕምሮዬን ፡ ሰላምህ ፡ ገዛኝ እውነትህ ፡ ነው ፡ አዕምሮዬን ፡ ተቆጣጠረኝ (፪x) ጥንት ፡ ለረዳኸኝ አሁንም ፡ እንደምትረዳኝ ሁሌም ፡ እንደምትረዳኝ ፡ አውቃለሁ ስለዚህ ፡ ስለዚህ ፡ አመሰግንሃለሁ (፪x) እንዴት ፡ እወጣዋለው ፡ እንዴትስ ፡ አልፈዋለሁ ብዬ ፡ ባልኩት ፡ ነገር ፡ ውስጥ ፡ የአንተን ፡ ትልቅነት ፡ አየሁ እውነትህ ፡ ነው ፡ አዕምሮዬን ፡ ሰላምህ ፡ ገዛኝ እውነትህ ፡ ነው ፡ አዕምሮዬን ፡ ተቆጣጠረኝ (፪x) ጥንት ፡ ለረዳኸኝ አሁንም ፡ እንደምትረዳኝ ሁሌም ፡ እንደምትረዳኝ ፡ አውቃለሁ ስለዚህ ፡ ስለዚህ ፡ አመሰግንሃለሁ (፪x) ተራራና ፡ ዝቅታ ፡ በሕይወቴ ፡ ሲያልፉብኝ እንዴት ፡ እንደወጣሁት ፡ ፈጽሞ ፡ አልታወቀኝ እውነትህ ፡ ነው ፡ አዕምሮዬን ፡ ሰላምህ ፡ ገዛኝ እውነትህ ፡ ነው ፡ አዕምሮዬን ፡ ተቆጣጠረኝ (፪x) ማዕበልና ፡ ወጀቡ ፡ ሲያናውጡብኝ ፡ መርከቡን ጌታ ፡ ተነሳ ፡ ገሰጸው ፡ አፈረሰበት ፡ ሃሳቡን ወግድ ፡ ቁም ፡ አለው ፡ ቆመ ፡ ነገሩ ጌታን ፡ ስለያዘው ፡ አያሰጥመውም ፡ አለው (፪x) በላይ ፡ ክብር ፡ በታች ፡ ክብር ጸንተህ ፡ ለምትኖር ፡ ለእግዚአብሔር ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር (፬x) የዜማ ፡ ዕቃ ፡ ይምጣ ፡ ሁሉም ፡ ለእርሱ ፡ ይሁን አናግሩት ፡ መሰንቆውን ፡ ደርድሩት ፡ በገናውን ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር (፪x) ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር (፲፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.