Loading
Singer
ትንፋሽ ፡ እስከሚያጥረኝ ፡ ቃላት ፡ እስከማጣ ተደንቂያለሁኝ ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ስትመጣ (፪x) ማይሆንን ፡ ነገር ፡ ይሆናል ፡ ብለህ ማይቻለውን ፡ ይቻላል ፡ ብለህ ይኸው ፡ አስደነከኝ ፡ እንዲህ ፡ አድርገህ (፪x) አቤት ፡ አምላኬ ፡ አርገህልኛል የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ሞልተህልኛል አቤት ፡ ጌታዬ ፡ አርገህልኛል የልቤን ፡ ሁሉ ፡ ሞልተህልኛል የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ሞልተህልኛል የልቤን ፡ ሁሉ ፡ ሞልተህልኛል አንተ ፡ ተናጥቀህ ፡ ለእኔ ፡ ብለህ አስደናቂ ፡ ነገር ፡ ይኸው ፡ አደረገ (፪x) አቤት ፡ አምላኬ ፡ አርገህልኛል የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ሞልተህልኛል አቤት ፡ ጌታዬ ፡ አርገህልኛል የልቤን ፡ ሁሉ ፡ ሞልተህልኛል የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ሞልተህልኛል የልቤን ፡ ሁሉ ፡ ሞልተህልኛል ትንፋሽ ፡ እስከሚያጥረኝ ፡ ቃላት ፡ እስከማጣ ተደንቂያለሁኝ ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ስትመጣ (፪x) በእኔ ፡ ብልጠት ፡ በእኔ ፡ ጉብዝና ኢሄ ፡ ሁሉ ፡ አልሆንምና እከፍላለሁ ፡ አሃ ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና (፪x) እከፍላለሁ ፡ አሃ ፡ ምሥጋናህን እከፍላለሁ ፡ ኦሆ ፡ አምልኮህን እከፍላለሁ ፡ አሃ ፡ ዝማሬህን እከፍላለሁ ፡ ኦሆ ፡ ተመሥገንህን ክፍል ፡ አደርጋለሁ ፡ በደስታ ኢሄም ፡ ያንስበታል ፡ ለዚህ ፡ ጌታ (፪x) እየበሉ ፡ እተጠጡ ፡ ዝም ኢሄ ፡ ነገር ፡ እኔ ፡ አይገባኝም እከፍላለሁ ፡ እኔስ ፡ በደስታ ተመሥገኔ ፡ ይገባዋል ፡ ጌታ እከፍላለሁ ፡ አሃ ፡ ምሥጋናህን እከፍላለሁ ፡ ኦሆ ፡ አምልኮህን እከፍላለሁ ፡ አሃ ፡ ዝማሬህን እከፍላለሁ ፡ ኦሆ ፡ ተመሥገንህን ክፍል ፡ አደርጋለሁ ፡ በደስታ ኢሄም ፡ ያንስበታል ፡ ለዚህ ፡ ጌታ ክፍል ፡ አደርጋለሁ ፡ እንደገና ሌላም ፡ ሌላም ፡ ነገር ፡ ጭምርና በእኔ ፡ ብልጠት ፡ በእኔ ፡ ጉብዝና ኢሄ ፡ ሁሉ ፡ አልሆንምና እከፍላለሁ ፡ አሃ ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና (፪x) አቤት ፡ አምላኬ ፡ አርገህልኛል የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ሞልተህልኛል አቤት ፡ ጌታዬ ፡ አርገህልኛል የልቤን ፡ ሁሉ ፡ ሞልተህልኛል የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ ሞልተህልኛል የልቤን ፡ ሁሉ ፡ ሞልተህልኛል (፪x)