Loading
Singer
ዓይኖችህ ፡ ተገልጠው ፡ ብታይ ማን ፡ እንዳለ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ይገባህ ፡ ነበረ ፡ የተገዛህበት ፡ ዋጋ በውስጥህ ፡ ያለው ፡ ኢየሱስ ፡ ሕያው ፡ ነው የተናገረውን ፡ ሊያደርግ ፡ በቃሉ ፡ የታመነ ፡ ነው አዝ፦ አታውቅም ፡ ወይ ፡ የፈጠረህን አታውቅም ፡ ወይ ፡ ሁሌ ፡ እንደሚያይህ አታውቅም ፡ ወይ ፡ እንደሚሰማህ አታውቅም ፡ ወይ ፡ ለአንተ ፡ እንደሚራራ (፪x) ጥያቄ ፡ በበዛበት ፡ ዓለም ፡ ብትኖር ምታየው ፡ ምትሰማው ፡ ሚያታልል ፡ ቢመስል ኢየሱስ ፡ ከኃጢአት ፡ መቀር ፡ ተፈትኖ ፡ አልፏል ልብህን ፡ ስጠው ፡ ሊረዳህ ፡ ተዘጋጅቷል አዝ፦ አታውቅም ፡ ወይ ፡ የፈጠረህን አታውቅም ፡ ወይ ፡ ሁሌ ፡ እንደሚያይህ አታውቅም ፡ ወይ ፡ እንደሚሰማህ አታውቅም ፡ ወይ ፡ ለአንተ ፡ እንደሚራራ (፪x) አንተ ፡ ታናሽ ፡ መንገድ ፍጻሜህ ፡ ያማረ ፡ ነው የመረጠህ ፡ ኢየሱስ ፡ በቃሉ ፡ የታመነ ፡ ነው ጠቢብም ፡ ሚያደርግህን ፡ ቃል ፡ ብላና ጐዳናህንም ፡ ደግሞ ፡ በእርሱ ፡ አንጻና ወንጌሉን ፡ ይዘህ ፡ ተከተለው ከግብ ፡ ሊያደርስህ ፡ የታመነ ፡ ነው ተነስ (፪x) ወንድሜ ፡ ሆይ ፡ ተነስ ፡ ተነስ (፪x) ተነስ ፡ ተንተ ፡ ሂድ ተነስ ፡ ወንድሜ ፡ ሆይ ተነስ ፡ ሆሆሆሆ ፡ ተነስ ሆሆሆሆ ፡ ህምምምም