Loading
Singer
አዝ፦ ተናግሬ ፡ ነበር ፡ አስቀድሜ ፡ እኔማ ድሉ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ ስል ፡ ጠላቴም ፡ አልሰማ እኔ ፡ አልመለስም ፡ ደጁ ፡ ጋር ፡ ደርሼ ድርሻዬን ፡ እወስዳለሁ ፡ ምድሪቷን ፡ ወርሼ ምነው ፡ ተከተለኝ ፡ ጠላቴ ፡ ከኋላ (፫x) ተው ፡ አትከተለው ፡ ሃይ ፡ የሚለው ፡ ጠፋ (፫x) ቃል ፡ ይዤ ፡ መውጣቴን ፡ ዘንግቶት ፡ ነበረ (፫x) እኔ ፡ ተሻገርኩኝ ፡ እርሱ ፡ ሰምጦ ፡ ቀረ (፫x) ፋንታዬ ፡ ነው ፡ ከፍ ፡ ማለት ፡ ለኔ አሃ ፡ ለኔ ፡ አሃሃ ፡ ለኔ (፪x) ደመናዉ ፡ ከላዬ ፡ ላይ ገለል ፡ ገለል ፡ ገለል ፡ አረክና (፪x) አሻገርከኝ ፡ ይሄው ፡ ዛሬ ይሄው ፡ ዛሬ ፡ በድሉ ፡ ጐዳና (፪x) አዝ፦ ተናግሬ ፡ ነበር ፡ አስቀድሜ ፡ እኔማ ድሉ ፡ የኔ ፡ ነው ፡ ስል ፡ ጠላቴም ፡ አልሰማ እኔ ፡ አልመለስም ፡ ደጁ ፡ ጋር ፡ ደርሼ ድርሻዬን ፡ እወስዳለሁ ፡ ምድሪቷን ፡ ወርሼ ወደ ፡ ማዶ ፡ እንሂድ ፡ እንሻገር ፡ ሲለኝ (፫x) ታንኳዬን ፡ ሊገፋት ፡ ንፋስ ፡ ተነሳብኝ (፫x) ታዲያ ፡ ምን ፡ ጨነቀኝ ፡ ወጀቡ ፡ ቢበዛ (፫x) ደንግጦ ፡ ይቆማል ፡ ጌታዬ ፡ ሲነሳ (፫x) ፋንታዬ ፡ ነው ፡ ከፍ ፡ ማለት ፡ ለኔ አሃ ፡ ለኔ ፡ አሃሃ ፡ ለኔ (፪x) ደመናዉ ፡ ከላዬ ፡ ላይ ገለል ፡ ገለል ፡ ገለል ፡ አረክና (፪x) አሻገርከኝ ፡ ይሄው ፡ ዛሬ ይሄው ፡ ዛሬ ፡ በድሉ ፡ ጐዳና (፪x) ምነው ፡ ተከተለኝ ፡ ጠላቴ ፡ ከኋላ (፫x) ተው ፡ አትከተለው ፡ ሃይ ፡ የሚለው ፡ ጠፋ (፫x) ቃል ፡ ይዤ ፡ መውጣቴን ፡ ዘንግቶት ፡ ነበረ (፫x) እኔ ፡ ተሻገርኩኝ ፡ እርሱ ፡ ሰምጦ ፡ ቀረ (፫x) ፋንታዬ ፡ ነው ፡ ከፍ ፡ ማለት ፡ ለኔ አሃ ፡ ለኔ ፡ አሃሃ ፡ ለኔ (፪x) ደመናዉ ፡ ከላዬ ፡ ላይ ገለል ፡ ገለል ፡ ገለል ፡ አረክና (፪x) አሻገርከኝ ፡ ይሄው ፡ ዛሬ ይሄው ፡ ዛሬ ፡ በድሉ ፡ ጐዳና (፪x)