Loading
Singer
ለአንተ ፡ ያልተቻለ ፡ ለአንተ ፡ ያቃተህ ምንም ፡ ነገር ፡ የለም ፡ ለአንተ ፡ የሚሳንህ ጠላት ፡ ምን ፡ ቢፎክር ፡ ለጥቂት ፡ ጊዜ ፡ ነው ድንገት ፡ ስትነሳ ፡ አድራሻው ፡ ሲኦል ፡ ነው አዝ፦ በከፍታ ፡ ላይ ፡ ታቆማለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ እራስን ፡ በዘይት ፡ ትቀባለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ የተዘጋን ፡ በር ፡ ትከፍታለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ አንደበትን ፡ በሳቅ ፡ ትሞላለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ቃል ፡ ካፍህ ፡ ከወጣ ፡ አንተ ፡ ከተናገርህ የማይሆን ፡ ምን ፡ አለ ፡ ትዕዛዝ ፡ ካወጣህ የጨለመ ፡ ቢመስል ፡ ቀናት ፡ ቢቆጠሩም ዘመኑን ፡ ጠብቆ ፡ መንጋቱ ፡ አይቀርም አዝ፦ በከፍታ ፡ ላይ ፡ ታቆማለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ እራስን ፡ በዘይት ፡ ትቀባለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ የተዘጋን ፡ በር ፡ ትከፍታለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ አንደበትን ፡ በሳቅ ፡ ትሞላለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ አዋጅ ፡ ታውጆበት ፡ ሞቱን ፡ ሲጠባበቅ ከሳሹ ፡ ሲፎክር ፡ ነፍሱ ፡ ስትጨነቅ ድንገት ፡ ሳይታሰብ ፡ ታሪክ ፡ ተገልብጦ ዛሬም ፡ ይዘምራል ፡ ከፍታውን ፡ ረግጦ አዝ፦ በከፍታ ፡ ላይ ፡ ታቆማለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ እራስን ፡ በዘይት ፡ ትቀባለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ የተዘጋን ፡ በር ፡ ትከፍታለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ አንደበትን ፡ በሳቅ ፡ ትሞላለህ ጠላት ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ፡ ዲያቢሎስ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ ተለወጠ ፡ ነገር ፡ ተለወጠ ተለወጠ ፡ ታሪክ ፡ ተለወጠ የጠላት ፡ ከፍታው ፡ ተረገጠ ተለወጠ ፡ ነገር ፡ ተለወጠ ተለወጠ ፡ ታሪክ ፡ ተለወጠ የወንድሞች ፡ ከሳሽ ፡ ተረገጠ ጠላት ፡ ተረገጠ ፡ ሰይጣን ፡ ተረገጠ ሟርተኛው ፡ ተረገጠ ፡ ደጋሚው ፡ ተረገጠ