Loading
Singer
ተቀብሎኛል (፰) በሃምሳሉ ፡ አድርጎ ፡ የፈጠረኝ የባህሪው ፡ ተካፋይ ፡ ያደረገኝ በ ፡ በደል ፡ በ ፡ ሃጥያቴ እንድጠፋ ፡ መች ፡ ወዶ አላስችል ፡ ሲለው ፡ ከላይ ይልቅ ፡ በ ፡ ፍቅር ፡ ወዶ ተቀብሎኛል (፬) የመዳኔ ፡ ቀንድ ፡ ነው የህወቴ ፡ መጀመሪያ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ ያረገኝ የኑሮዬ ፡ መመሪያ (፪) አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ብሎኛል እኔም ፡ የርሱ ፡ ነኝ ፡ ብያለሁ የኑሮዬ ፡ አጋር ፡ ያረኩት ላልለየው ፡ ወደድኩት (፪) የወደደኝ ፡ እኔን ፡ ጠራኝ የጠራኝ ፡ ፍጹም ፡ አጸደቀኝ ጸድቂአለሁ ፡ ቃሉ ፡ አክብሮኛል ሰማያዊ ፡ ዘጋ ፡ አድርጎኛል ሆ የወደደኝ ፡ እኔን ፡ ጠራኝ የጠራኝ ፡ ፍጹም ፡ አጸደቀኝ ጸድቂአለሁ ፡ ቃሉ ፡ አክብሮኛል ሰማያዊ ፡ ዘጋ ፡ አድርጎኛል ሆ ልጄ ፡ ሲለኝ ፡ (አያፍርም) የኔ ፡ ሲለኝ ፡ (አያፍርም) (፬) ለምንድነው ፡ ያላፈረብኝ ስለማላሳፍረው (፬) ለምንድነው ፡ ያላፈረብህ ስለማታሳፍረው (፮) ለምንድነው ፡ ያላፈረብሽ ኪዲ ፦ ስለማላሳፍረው (፬) ስለማናሳፍረው (፰)