Loading
Singer
በመወደዴ ተገርሜያለው/3 በመመረጤ ተደንቄያለው/3 የቁጣ ልጅ ነበርኩ የኖርኩ በጨላማ በክፉ አለም ውስጥ ተግዤ ማነባ እየሱስ ክርስቶስ ሆኖልኝ ቤዛ ህይወትን አገኘው ሰላሜ ይኸው በዛ አመሰግናለሁ ስለወደድከኝ አመሰግናለሁ ስላከበርከኝ አመሰግናለሁ ልጅህ ስላልከኝ አመሰግናለሁ ስለመረጥከኝ በመወደዴ ተገርሜያለው/3 በመመረጤ ተደንቄያለው/3 አለምን አትችፌ ነፍሴ እንድትጥፋ ነበረ ምኞቱ ጠላቴ ሚለፋ ጣልቃ ገባልኝ የይሁድ አንበሳ ልጁ አደረገኝ ተከፍሎብኝ ዋጋ አመሰግናለሁ ስለወደድከኝ አመሰግናለሁ ስላከበርከኝ አመሰግናለሁ ልጅህ ስላልከኝ አመሰግናለሁ ስለመረጥከኝ