Loading
Singer
አዝ፦ ጠፊዋን ፡ ዓለም ፡ ተለይቼ ለዘለዓለም ፡ ተሰናብቼ የሚሞተው ፡ ተለውጦ የማይሞተውን ፡ ኢየሱስን ፡ ለብሶ (፪x) ከጌታ ፡ ጋር ፡ ልኖር ፡ እናፍቃለሁ ዓለምንና ፡ ሃሳቧን ፡ ትቻለሁ ከላይ ፡ የሚመጣውን ፡ እጠብቃለሁ በቅጽበት ፡ ወደእርሱ ፡ እነጠቃለሁ አዝ፦ ጠፊዋን ፡ ዓለም ፡ ተለይቼ ለዘለዓለም ፡ ተሰናብቼ የሚሞተው ፡ ተለውጦ የማይሞተውን ፡ ኢየሱስን ፡ ለብሶ (፪x) በጉጉት ፡ ናፍቆት ፡ ፊቱን ፡ ሳይ ኢየሱስን ፡ ሳገኝ ፡ በላይ ፡ በሰማይ ፊቱን ፡ ስመለከት ፡ እምባዬን ፡ ሲያይ እየዳሰሰ ፡ ዓይኔን ፡ ያብሳል አዝ፦ ጠፊዋን ፡ ዓለም ፡ ተለይቼ ለዘለዓለም ፡ ተሰናብቼ የሚሞተው ፡ ተለውጦ የማይሞተውን ፡ ኢየሱስን ፡ ለብሶ ጌታ ፡ መምጣቱ ፡ ያሳውጃል በደጅ ፡ እንደቆመ ፡ ሕይወቴም ፡ ያውቃል ቀኑ ፡ እንደደረሰ ፡ ተረድጄ ተጨማሪ ፡ ዘይት ፡ ልግዛ ፡ ተግቼ አዝ፦ ጠፊዋን ፡ ዓለም ፡ ተለይቼ ለዘለዓለም ፡ ተሰናብቼ የሚሞተው ፡ ተለውጦ የማይሞተውን ፡ ኢየሱስን ፡ ለብሶ (፪x)