Loading
Singer
አሃሃ ለሚመኩበት አሃሃ ጋሻ ይሆናል አሃሃ ተስፋ ላደረጉት አሃሃ መች ያሳፍራል (፪x) መታመኛዬ ቸሩ ጌታዬ ነገን አልፈራም ምን ይሆን ብዬ ምን ይሆን ብዬ (፪x) ደመናን አይቼ ይዘንባል አልልም ጐተራዬ ሞልቷል ብዬ አልደገፍም (፪x) መታመኛዬ ቸሩ ጌታዬ ነገን አልፈራም ምን ይሆን ብዬ ምን ይሆን ብዬ (፪x) ተደግፌዋለሁ አሃሃ ታምኜበታለሁ ኦሆሆ (፬x) ይታመናል ጌታ ይታመናል ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (፫x) አይሸነጋጋልም እውነት ይናገራል ያለውን ሊፈጽም በቃሉ ይተጋል (፪x) መታመኛዬ ቸሩ ጌታዬ ነገን አልፈራም ምን ይሆን ብዬ ምን ይሆን ብዬ (፪x) አሃሃ ሃሰትን አያውቅ አሃሃ ቃሉ እውነተኛ አሃሃ ያለውን ሊያደረግ አሃሃ ታማኝ ነው ጌታ (፪x) ይታመናል ጌታ ይታመናል ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (፫x) ተደግፌዋለሁ አሃሃ ታምኜበታለሁ ኦሆሆ (፬x) ይታመናል ጌታ ይታመናል ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (፫x) አልፋና ኦሜጋ ጌታ ኤልሻዳይ ነው ዛሬም ሊሚጠሩት እርሱ ሁሉን ቻይ ነው (፪x) የሚያኮራ ነው የሚያስተማምን ጌታን የያዘ ከቶ ምን ሊሆን እስኪ ምን ሊሆን (፪x) አሃሃ ዘለዓለም ነዋሪ አሃሃ እርጅና አያውቀው አሃሃ አልፋና ኦሜጋ አሃሃ እርሱ ብቻ ነው (፪x) ይታመናል ጌታ ይታመናል ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (፫x)