Loading
Singer
ግራ ፡ ሲገባኝ ፡ ሌላን ፡ አይቼ እርፍ ፡ እላለሁ ፡ ለአንተ ፡ ሰጥቼ ግራ ፡ ሲገባኝ ፡ ሁኔታ ፡ አይቼ እርፍ ፡ እላለሁ ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ ትቼ አዝ፦ትቼልሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ትቼልሃለሁ (፪x) ትቼልሃለሁ ፡ ከእንግዲህ ፡ ትቼልሃለሁ (፪x) በአንተ ፡ ላይ ፡ ነገሬን ፡ ትቼ በአንተ ፡ ላይ ፡ አምኜ ፡ ወጥቼ በአንተ ፡ ላይ ፡ አፍሬ ፡ አላውቅም በአንተ ፡ ላይ ፡ በአንተ ፡ ኮርቼ (፪x) አይጥልማ ፡ አይረሳማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ አልናወጥ ፡ በሚሰማ ፡ በሁኔታ (፪x) ከንጉሥ ፡ ተስፋ ፡ ከአለቆች ፡ ቃል ነፍስ ፡ መንፈሴ ፡ አንተን ፡ አምኖሃል ባያምኑህ ፡ እንኳን ፡ ታምነህ ፡ የምትኖር ትቼልሃለሁ ፡ ጌታ ፡ የእኔን ፡ ነገር (፪x) አዝ፦ትቼልሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ትቼልሃለሁ (፪x) ትቼልሃለሁ ፡ ከእንግዲህ ፡ ትቼልሃለሁ (፪x) ግራ ፡ ሲገባኝ ፡ ሌላን ፡ አይቼ እርፍ ፡ እላለሁ ፡ ለአንተ ፡ ሰጥቼ ግራ ፡ ሲገባኝ ፡ ሁኔታ ፡ አይቼ እርፍ ፡ እላለሁ ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ ትቼ አዝ፦ትቼልሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ትቼልሃለሁ (፪x) ትቼልሃለሁ ፡ ከእንግዲህ ፡ ትቼልሃለሁ (፪x) የተናገረኝ ፡ ያየልኝ ፡ ያኔ ይሆናል ፡ አመንኩ ፡ ሳላየው ፡ በዓይኔ ገመዴ ፡ ወድቃ ፡ ባማረ ፡ ስልፍራ አልገባም ፡ እኔስ ፡ በአምላኬ ፡ ስራ (፪x) አይጥልማ ፡ አይረሳማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ አልናወጥ ፡ በሚሰማ ፡ በሁኔታ (፪x) በአንተ ፡ ላይ ፡ ነገሬን ፡ ትቼ ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ አምኜ ፡ ወጥቼ በአንተ ፡ ላይ ፡ አፍሬ ፡ አላውቅም ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ በአንተ ፡ ኮርቼ ነገሬን ፡ ነገሬን ፡ ትቼ ፡ አምኜ ፡ አምኜ ፡ ወጥቼ አፍሬ ፡ አፍሬ ፡ አላውቅም ፡ በአንተማ ፡ በአንተ ፡ ኮርቼ አይጥልማ ፡ አይረሳማ ፡ የእኔ ፡ ጌታ አልናወጥ ፡ በሚሰማ ፡ በሁኔታ (፪x) አዝ፦ትቼልሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ትቼልሃለሁ (፪x) ትቼልሃለሁ ፡ ከእንግዲህ ፡ ትቼልሃለሁ (፪x)