Loading
Singer
አዝ፦ ተብሎ ፡ ያላለቀ ፡ ተነግሮ ፡ ያልተሰማ ለኔ ፡ ያለው ፡ የተሻለ ፡ አይን ፡ ያላየው ፡ የከበረ (፪x) ተብሎ ፡ ያላለቀ ፡ ተነግሮ ፡ ያልተሰማ ለኔ ፡ ያለው ፡ የተሻለ ፡ አይን ፡ ያላየው ፡ የከበረ (፪x) ውዴ ፡ ያንተን ፡ ቃል ፡ ሰምቻለሁ የናፈቅኩትን ፡ አግኝቼዋለሁ ሃሳቤን ፡ የእኔን ፡ አስወግጄአለሁ አንተ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ አመልክሃለሁ (፫x) አዝ፦ ተብሎ ፡ ያላለቀ ፡ ተነግሮ ፡ ያልተሰማ ለኔ ፡ ያለው ፡ የተሻለ ፡ አይን ፡ ያላየው ፡ የከበረ (፪x) ተብሎ ፡ ያላለቀ ፡ ተነግሮ ፡ ያልተሰማ ለኔ ፡ ያለው ፡ የተሻለ ፡ አይን ፡ ያላየው ፡ የከበረ (፪x) አንተን ፡ ለሚወዱ ፡ እንደ ፡ ሃሳብህ ፡ ለተጠሩ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጎ ፡ ነው እንዳሰብከው ፡ እንዳወቅከው መታመን ፡ በአንተ ፡ ለእኔ ፡ ማትረፍ ፡ ነው ቀድሞ ፡ ያየውን ፡ ነው ፡ የምኖረው ስጋት ፡ ሳይገባኝ ፡ እራመዳለሁ መልካም ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ካንተ ፡ የሚፈልቀው በቤትህ ፡ ሁሌ ፡ እዘምራለሁ መልካም ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ካንተ ፡ የሚፈልቀው አዝ፦ ተብሎ ፡ ያላለቀ ፡ ተነግሮ ፡ ያልተሰማ ለኔ ፡ ያለው ፡ የተሻለ ፡ አይን ፡ ያላየው ፡ የከበረ (፪x) ተብሎ ፡ ያላለቀ ፡ ተነግሮ ፡ ያልተሰማ ለኔ ፡ ያለው ፡ የተሻለ ፡ አይን ፡ ያላየው ፡ የከበረ (፪x) ፍጻሜና ፡ ክብር ፡ የሞላበት ፡ ተስፋ ነው ፡ ያቀረበልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኛ ፡ ጌታ ያልከው ፡ ሆነ ሃሳብህ ፡ ተፈጸመ (፬x)