Loading
Singer
በሰማዩ ፡ ፍራ ፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ብሎ ፡ የሰየመኝ የአብርሀም ፡ ባርኮት ፡ በእየሱስ ፡ ኪዳኑ ፡ እንዲያገኘኝ የተስፋ ፡ ቃል ፡ ወራሽ ፡ ያረገኝ ፡ አልፎ ፡ ደህንነቴ ከእንጊዲህ ፡ በእኔ ፡ ዘር ፡ ላይቀጥል ፡ ጭንገፋ ፡ በበቴ እጄን ፡ በአፌ ፡ አስጭኖኛል ፡ ግሩም ፡ ስራዉ ፡ አስገርሞኛል (፪x) እጄን ፡ በአፌ ፡ አስጭኖኛል ፡ ድንቅ ፡ ስራዉ ፡ አስደንቆኛል (፪x) ያልተደረግልኝ ፡ ምንድነው ፡ ያልተሰራልኝ ያልሆነልኝስ ፡ ምንድነው ፡ ያልተስካልኝ ነገሬን ፡ ፈጽሞ ፡ ጨርሶታል አንዲሁ ፡ እያመለክ ፡ ኑር ፡ ብሎኛል ዘላለም ፡ ዓለሜን ፡ መርቆታል ተባሪኪያልሁ2× ፡ ባለዉለታዬን ፡ እይሱስን ፡ አመልከዋለህ ተባሪኪያልሁ2× ፡ የባረከኝን ፡ እይሱስን ፡ አመልከዋለህ ሁሌ ፡ ሚገርመኝ ፡ ከሞት ፡ መዳኔ ጌታ ፡ እየሱስን ፡ እርሱን ፡ በማመኔ ተትረፈረፈ ፡ ሰላሜ ፡ አሆ ፡ በህይወቴ (፫x) ደስታዬ ፡ በዛ ፡ በረከቴ ፡ አሆ ፡ በረከቴ (፫x) ያማረነው ፡ ዘመኔ ፡ ያማረነው ፡ ኑሮዬ (፪x) ያልተደረግልኝ ፡ ምንድነው ፡ ያልተሰራልኝ ያልሆነልኝስ ፡ ምንድነው ፡ ያልተስካልኝ ነገሬን ፡ ፈጽሞ ፡ ጨርሶታል አንዲሁ ፡ እያመለክ ፡ ኑር ፡ ብሎኛል ዘላለም ፡ ዓለሜን ፡ መርቆታል ተባሪኪያልሁ (፪x) ፡ ባለዉለታዬን ፡ እይሱስን ፡ አመልከዋለህ ተባሪኪያልሁ (፪x) ፡ የባረከኝን ፡ እይሱስን ፡ አመልከዋለህ በጎ ፡ ስጦታ ፡ ፍጹም ፡ በረከት ከላይ ፡ ከሆነ ፡ ከብርሐን ፡ አባት ከመልካም ፡ ነገር ፡ አልጎድልም ፡ አሆ ፡ አልጎድልም (፫x) ነገ እንዴት እሆን ፡ ብዬ ፡ አልልም ፡ አሆ ፡ አልልም (፫x) ያማረነው ፡ ዘመኔ ፡ ያማረነው ፡ ኑሮዬ (፪x)