Loading
Singer
ተባረክ ፡ ብዬ ተመስገን ፡ ብዬ ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ መቼ ፡ ረክቼ (፪x) የተደረገለት ፡ ሰው ፡ ጌታ ፡ የረዳው እንዴትስ ፡ ዝም ፡ ይላል ይላል ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) ከፍ ፡ በል (፮x) ተባረክ ፡ ብዬ ተመስገን ፡ ብዬ ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ መቼ ፡ ረክቼ (፪x) ሁሉን ፡ አርገህልኛል ሁሉን ፡ ፈጽመህልኛል ጐደለ ፡ የምለው ፡ የለኝም ረዳቴ ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) ከፍ ፡ በል (፮x) ተባረክ ፡ ብዬ ፡ (ተባረክ ፡ ብዬ) ተመስገን ፡ ብዬ ፡ (ተመስገን ፡ ብዬ) ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ ፡ (ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ) መቼ ፡ ረክቼ ፡ (አሄሄ) (፪x) የተደረገለት ፡ ሰው ፡ ጌታ ፡ የረዳው እንዴትስ ፡ ዝም ፡ ይላል ይላል ፡ ከፍ ፡ በል (፪x) ከፍ ፡ በል (፮x) ተባረክ ፡ ብዬ ፡ (ተባረክ ፡ ብዬ) ተመስገን ፡ ብዬ ፡ (ተመስገን ፡ ብዬ) ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ ፡ (ከፍ ፡ በል ፡ ብዬ) መቼ ፡ ረክቼ ፡ (አሄሄ) (፪x)